በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 2009

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

የትዳር ጓደኛ ልዩ እንክብካቤ ሲያስፈልገው

አንደኛው የትዳር ጓደኛ በጠና በሚታመምበት ጊዜ በትዳሩ ውስጥ የሚፈጠረውን ጫና ለመቋቋም የሚረዱ ሦስት ምክሮች እነሆ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አንድ ስህተት ወደ ሌላ ስህተት ይመራል

የተሳሳቱ ትምህርቶችን ከትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጋር እንድታወዳድር እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 1፦ ነፍስ አትሞትም

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰው ነፍስ ምን እንደሚል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 2፦ ክፉዎች በእሳት ይቃጠላሉ

አፍቃሪ የሆነ አምላክ ሰዎችን ለመቅጣት ለዘላለም በእሳት ያቃጥላቸዋል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 3፦ ጥሩ ሰዎች በሙሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ

ወደፊት አብዛኛው ሰው የሚኖረው በሰማይ ላይ ነው ወይስ በምድር?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 4፦ አምላክ ሥላሴ ነው

በአንድ አምላክ ውስጥ ሦስት አካል አለ የሚለውን ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በየትም ቦታ ላይ ማግኘት አይቻልም። ለምን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 5፦ ማርያም የአምላክ እናት ናት

የማርያም አምልኮ እንዴት እንደተጀመረ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ማርያም ምን እንደሚል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የተሳሳተ ትምህርት 6፦ አምላክ ሥዕሎችንና ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀምን ይደግፋል

ሐዋርያው ዮሐንስ፣ ክርስቲያኖች ራሳቸውን ከጣዖቶች እንዲጠብቁ ያስጠነቀቀው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ዘመናችን የደረሰበት አስገራሚ ታሪክ

መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥፋት የተደረጉትን ሙከራዎችና መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ሙከራዎች አልፎ በዘመናችን ሊደርስ መቻሉ መጽሐፉን የተለየ የሚያደርገው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን