በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2009

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሁሉም ሃይማኖቶች ጥሩ ናቸው?

ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አንድ ቦታ የሚያደርሱ ናቸው? ኢየሱስ ይህን በሚመለከት ምን እንዳለ ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጥሩ ሃይማኖት ከፍተኛ የሥነ ምግባር መሥፈርቶችን ያስተምራል

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጋብቻ፣ ስለ ፍቺና ስለ ጾታ ሥነ ምግባር ምን እንደሚያስተምር ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጥሩ ሃይማኖት ሰዎች እርስ በርሳቸው እንዲዋደዱ ያስተምራል

አባላቱ በፖለቲካ፣ በዘር እንዲሁም በሀብት እንዳይከፋፈሉ የሚያስተምረው የትኛው ሃይማኖት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጥሩ ሃይማኖት ሰዎች ለአምላክ ቃል አክብሮት እንዲኖራቸው ያስተምራል

ኢየሱስ ሰዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ አክብሮት እንዲኖራቸው አስተምሯል። በዛሬው ጊዜ ያሉ ሃይማኖቶች እንዲህ እያደረጉ ነው?

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

የገንዘብ አያያዝ

በባልና ሚስት መካከል ብዙውን ጊዜ ለሚፈጠረው ጭቅጭቅ ዋነኛው መንስኤ ገንዘብ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከገንዘብ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት ረገድ ሊረዳችሁ የሚችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ረዓብ ዜናውን ሰምታ ነበር

ረዓብ እስራኤላውያኖቹን ሰላዮች ከመያዝ እንለድታድናቸው የገፋፋት ምንድን ነው?