በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2008

በኢየሱስ ስም መጸለይ ያለብን ለምንድን ነው?

ኢየሱስ በምድር ላይ ባሳለፋት በመጨረሻዋ ምሽት ወደ አምላክ በጸሎት መቅረብ የሚቻልበትን አዲስ መንገድ አስተዋውቋል።

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

ግጭቶችን መፍታት

በባልና ሚስት መካከል ግጭት የሚፈጠረው ለምንድን ነው? እነዚህ ግጭቶች ትዳራችሁን እንዳያናጉት ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ማርቆስ ተስፋ አልቆረጠም

ማርቆስ ምን ከባድ ፈተና አጋጥሞታል? ተስፋ ባለመቁረጡ ምን በረከቶችን አግኝቷል?