በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2015

ይህ እትም ከየካቲት 1 እስከ 28, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ታስታውሳለህ?

ከ2015 መጽሔቶች መካከል በቅርቡ ከወጡት የመጠበቂያ ግንብ እትሞች ላይ ምን ያህል እንደምታስታውስ ራስህን ለመፈተን ሞክር።

ይሖዋ—ሐሳቡን የሚገልጽ አምላክ

አምላክ ሐሳቡን ለማስተላለፍ የሰው ልጆች የሚግባቡባቸውን የተለያዩ ቋንቋዎች መጠቀሙ አንድ ትልቅ እውነታ ያስገነዝበናል።

ሕያው የሆነ የአምላክ ቃል ትርጉም

የአዲስ ዓለም የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ኮሚቴ ሥራውን ሲያከናውን ሦስት መመሪያዎችን ተከትሏል።

በ2013 ተሻሽሎ የወጣው እንግሊዝኛው አዲስ ዓለም ትርጉም

በዚህ እትም ውስጥ የተደረጉት ዋና ዋና ማስተካከያዎች የትኞቹ ናቸው?

አንደበታችሁ ያለውን ኃይል ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት

የኢየሱስ ምሳሌ መቼ፣ ምን እና እንዴት መናገር እንዳለብህ ለማወቅ የሚረዳህ እንዴት ነው?

ይሖዋ ይደግፍሃል

የጤና መቃወስን በተመለከተ ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? ምን ልናደርግስ ይገባል?

የሕይወት ታሪክ

ከአምላክና ከእናቴ ጋር ሰላም መፍጠር

ሚቺዮ ኩማጋይ የቀድሞ አባቶቿን ማምለኳን ስትተው ከእናቷ ጋር የነበራት ግንኙነት ሻከረ። ሚቺዮ እንደገና ሰላም መፍጠር የቻለችው እንዴት ነው?

የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በ2015 ለሕዝብ በሚሰራጩትም ሆነ በሚጠኑት የመጠበቂያ ግንብ እትሞች ላይ የወጡ ርዕሶች ዝርዝር።