በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2015

ይህ እትም ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 27, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

‘እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው’

የበላይ አካሉ ኮሚቴዎች ረዳቶች እነማን ናቸው? ምን ያከናውናሉ?

በሕይወትህ ውስጥ የአምላክን እጅ እያየህ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ “እጅ” ሲል ምን ማለቱ ነው?

“እምነት ጨምርልን”

በራሳችን ጥረት ብቻ እምነት ማዳበር እንችላለን?

የሕይወት ታሪክ

በወጣትነቱ ባደረገው ውሳኔ ፈጽሞ አይቆጭም

በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት እገዳ ተጥሎ በነበረበት ወቅት ይሖዋን በታማኝነት ያገለገለው ኒከላይ ዱበቪንስኪ ከእስር ቤት የከፋ የሥራ ምድብ ተሰጥቶት ነበር!

ትኩረታችሁ ሳይከፋፈል ይሖዋን አገልግሉ

የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት ከ60 ዓመት ገደማ በፊት ይፈጸማል ብሎ የተነበየው ነገር በሚያስገርም ሁኔታ በትክክል ተፈጽሟል።

ዘወትር በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ አሰላስሉ

መጽሐፍ ቅዱስን ማግኘት በማትችልበት ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም በመንፈሳዊ ራስህን መመገብ ትችላለህ?

የሕይወት ታሪክ

ወደ አምላክ መቅረቤ ጠቅሞኛል

ሴረ ማይገ ዘጠኝ ዓመት ሲሆናት አካላዊ እድገት ማድረጓን ብታቆምም መንፈሳዊ እድገት ማድረጓን ግን አላቆመችም።

“ተላላ ቃልን ሁሉ ያምናል”

በኢንተርኔት የሚሰራጩ ማጭበርበሪያዎችን፣ ከተማ ውስጥ የሚናፈሱ አሉባልታዎችን፣ ማታለያዎችንና የተዛቡ መረጃዎችን መለየት የምትችለው እንዴት ነው?