በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መስከረም 2015

ይህ እትም ከጥቅምት 26 እስከ ኅዳር 29, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ክርስቶስ የደረሰበት የጉልምስና ደረጃ ላይ ለመድረስ እየተጣጣራችሁ ነው?

ይሖዋን ያገለገልነው ለረጅም ዓመትም ይሁን ለአጭር በመንፈሳዊ እድገት ማድረጋችንን መቀጠል አለብን።

ሕሊናችሁ አስተማማኝ መሪ ነው?

ከጤና፣ ከመዝናኛና ከስብከቱ ሥራ ጋር በተያያዘ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

“በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ”

ጴጥሮስ በውኃ ላይ ለመራመድ በሞከረበት ጊዜ ካጋጠመው ሁኔታ ስለ እምነት ምን እንማራለን?

ይሖዋ ፍቅሩን ያሳየን በየትኞቹ መንገዶች ነው?

ይሖዋ አንተን እንደሚወድህ ማመን ወይም መቀበል ይከብድሃል?

ይሖዋን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

እንዲሁ በስሜት ብቻ የሚገለጽ አይደለም።

የሕይወት ታሪክ

የይሖዋ በረከት ሕይወቴ በደስታ እንዲሞላ አድርጓል

ሜሊታ ጃራዝ የበላይ አካል አባል ከነበረው ከባለቤቷ ከቴድ ጃራዝ ጋር ከ50 ለሚበልጡ ዓመታት በሙሉ ጊዜ አገልግሎት አሳልፋለች፤ ይህን የሕይወት ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።