በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2015

ይህ እትም ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 25, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

‘ብዙ ደሴቶች ሐሴት ያድርጉ’

የበላይ አካል አባል የሆነውን የጄፍሪ ጃክሰንን የሕይወት ታሪክ አንብብ።

በይሖዋ ጽኑ ፍቅር ላይ አሰላስሉ

በአስቸጋሪ ጊዜያትም እንኳ ይሖዋ ከአንተ ጋር መሆኑን እንድትተማመን ምን ሊረዳህ ይችላል?

በተስፋ ጠብቁ!

የዚህን ሥርዓት መጨረሻ በንቃት እንድንከታተል የሚያነሳሱን ሁለት ጠንካራ ምክንያቶች አሉ።

በአዲሱ ዓለም ለሚኖረው ሕይወት ከአሁኑ ተዘጋጁ

የአምላክ ሕዝቦች፣ ወደ ሌላ አገር ለመዛወር ከሚያስቡ ሰዎች ጋር ብዙ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች አሉ።

በመጨረሻዎቹ ቀናት በጓደኛ ምርጫችሁ ጥንቃቄ አድርጉ

ጓደኞችህ የሚባሉት አብረውህ የሚሆኑት ሰዎች ብቻ አይደሉም።

ከዮሐና ምን እንማራለን?

ኢየሱስን ለመከተል ስትል በዕለት ተዕለት ሕይወቷ ላይ ምን ለውጥ አድርጋለች?

ከታሪክ ማኅደራችን

“ይሖዋ ወደ ፈረንሳይ ያመጣችሁ እውነትን እንድትማሩ ነው”

ፈረንሳይና ፖላንድ በ1919 የተፈራረሙት ስምምነት ያልተጠበቁ ውጤቶችን አስገኝቷል።