በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2015

ይህ እትም ከመጋቢት 2 እስከ ሚያዝያ 5, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ

በሥራቸው ስኬታማ የሆኑ አንድ ባልና ሚስት የሚያምር ቤታቸውን ለቅቀው ወደ አንድ ትንሽ ቤት የገቡት ለምንድን ነው?

ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት፤ ትባረካላችሁ

የአመስጋኝነት መንፈስ ፈተናዎችን ለመቋቋም የሚረዳህ እንዴት ነው?

የጌታ ራትን የምናከብረው ለምንድን ነው?

አምላክ የሰጠህ ተስፋ ሰማያዊ ይሁን ምድራዊ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ትዳራችሁ ጠንካራና አስደሳች እንዲሆን ጥረት አድርጉ

ትዳራችሁ ጠንካራና ዘላቂ እንዲሆን የሚረዱ አምስት ነገሮች።

ይሖዋ ትዳራችሁን እንዲያጠናክረውና እንዲጠብቀው ፍቀዱ

ምንዝር ከመፈጸምና ይህ የሚያስከትላቸውን መራራ ውጤቶች ከማጨድ ራሳችንን ለመጠበቅ የትኞቹ እርምጃዎች ይረዱናል?

የማይከስም ፍቅር ሊኖር ይችላል?

በማሕልየ መሓልይ መጽሐፍ ላይ የሚገኘው ስለ ፍቅር የሚገልጸው ሐሳብ ለማግባት ለሚፈልጉም ሆነ ባለትዳር ለሆኑ የይሖዋ አምላኪዎች ጠቃሚ ትምህርት ይዟል።