በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2014

ይህ እትም ከታኅሣሥ 1 እስከ 28, 2014 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን

ከሌሎች አገራት የመጡ ከ100 የሚበልጡ ወንድሞችና እህቶች እዚህ መጥተው የመንግሥቱ አስፋፊዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉባቸው አካባቢዎች እያገለገሉ ነው። ተሞክሯቸውን እንድታነብና እንዲሳካላቸው የረዷቸውን ነገሮች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

በመንግሥቱ ላይ የማይናወጥ እምነት ይኑራችሁ

ይሖዋ፣ መንግሥቱ ዓላማውን እንደሚያስፈጽም ለማረጋገጥ በስድስት ቃል ኪዳኖች ተጠቅሟል። እነዚህ ቃል ኪዳኖች እምነታችንን የሚያጠናክሩልን እንዴት ነው?

“የመንግሥት ካህናት” ትሆናላችሁ

ከስድስቱ ቃል ኪዳኖች መካከል የመጨረሻዎቹ ሦስት ቃል ኪዳኖች በአምላክ መንግሥት ላይ እንድንተማመንና የመንግሥቱን ምሥራች እንድንሰብክ ያነሳሱናል።

የሕይወት ታሪክ

በመንግሥቱ አገልግሎት ያሳለፍኩት ሕይወት

ሚልድረድ ኦልሰን በኤል ሳልቫዶር በሚስዮናዊነት ያሳለፈቻቸውን ወደ 29 የሚጠጉ ዓመታት ጨምሮ ይሖዋን ከ75 ለሚበልጡ ዓመታት አገልግላለች። ሁልጊዜ ወጣት እንደሆነች እንዲሰማት የረዳት ምንድን ነው?

ከይሖዋ ጋር የመሥራት መብታችሁን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ!

የይሖዋ አምላኪዎች የግል ፍላጎታቸውን አሁን ለማሟላት የማይሞክሩት ለምንድን ነው?

‘አእምሯችሁ ምንጊዜም በላይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር አድርጉ’

በምድር ላይ ለዘላለም ለመኖር ተስፋ የሚያደርጉ ክርስቲያኖች አእምሯቸው በሰማይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር የሚያደርጉት ለምንድን ነው? ይህን ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው?