በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2014

ይህ እትም ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 31, 2014 ባሉት ሳምንታት የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

እድገት ለማድረግ “የእግርህን ጐዳና አስተካክል”

እንቅፋቶችን ማስወገድና ያወጣኸው መንፈሳዊ ግብ ላይ መድረስ የምትችለው እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

አስከሬን ማቃጠል ለክርስቲያኖች ተገቢ ነው?

ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ የእምነት አጋሮቻችንን መርዳት—እንዴት?

ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ ሰዎች ምን ዓይነት የስሜት ቀውስ እንደሚያጋጥማቸው ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

‘አምላክህን ይሖዋን ውደድ’

ኢየሱስ ይሖዋን በሙሉ ልብ፣ ነፍስና አእምሮ እንድንወድ ሲናገር ምን ማለቱ ነበር?

“ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ”

ኢየሱስ ባልንጀራችንን መውደድ እንዳለብን ሲናገር ምን ማለቱ ነበር? ይህን ማድረግ የምንችለውስ እንዴት ነው?

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ ማስታወስ ትችል እንደሆነ ራስህን ፈትን።

ደካሞችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው?

ደካማ የሚመስሉ ወንድሞችንና እህቶችን በተመለከተ አዎንታዊ አመለካከት ማዳበር ትችላለህ።

ሌሎች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት እርዷቸው

ወጣቶችና በቅርብ የተጠመቁ ወንድሞች እድገት እንዲያደርጉ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?