በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2013

ይህ እትም፣ እምነታችን እንዳይዳከም መከላከል የምንችልባቸውን መንገዶች ያብራራል። በተጨማሪም ‘የጌታ ራት መከበር ያለበት መቼ ነው?’ እንዲሁም ‘ይህ በዓል ለእኛ ምን ትርጉም አለው?’ ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።

ይሖዋ በተራሮች ጥላ ከልሏቸዋል

በናዚ አገዛዝ ወቅት በጀርመን የነበሩ የይሖዋ ምሥክሮች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ያገኙ የነበረው እንዴት ነው? ምን አደጋዎችን መጋፈጥ ጠይቆባቸዋል?

“የማመዛዘን ችሎታችሁ በቶሎ አይናወጥ”!

ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ክርስቲያኖች የጻፈው ሁለተኛ ደብዳቤ ምን ወቅታዊ ማሳሰቢያዎችን ይዟል? እንዳንታለል ምን ሊረዳን ይችላል?

ለአምላክ መንግሥት መሥዋዕትነት ትከፍላላችሁ?

ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ጉልበታችንንና ችሎታዎችንን ተጠቅመን የአምላክን መንግሥት መደገፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር።

‘ይህ ለመታሰቢያ ይሁናችሁ’

ክርስቲያኖች ስለ ፋሲካ ምን ሊያውቁ ይገባል? የጌታ ራት ለሁላችንም ምን ትርጉም አለው?

‘ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት’

የጌታ ራት የሚከበርበትን ቀን ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው? ቂጣውና ወይን ጠጁ ምን ያመለክታሉ?

የትዳር ጓደኛ ሞት የሚያስከትለውን ሐዘን መቋቋም

የትዳር ጓደኛን በሞት ማጣት የሚያስከትለው ሐዘን መሪርና ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ነው። በአምላክ ቃል ውስጥ የሚገኘው የትንሣኤ ተስፋ የሚያጽናናው እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የ2013 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በ2013 የታተሙ የመጠበቂያ ግንብ መጽሔቶች ላይ የወጡ ርዕሶች ማውጫ