በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ኅዳር 2013

ይሖዋ በዚህ ክፉ ሥርዓት ላይ እርምጃ የሚወስድበትን ጊዜ ስንጠባበቅ ለአምላክ ትዕግሥት አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? በዛሬው ጊዜ ይሖዋና ኢየሱስ በምድር ያሉትን በጎቻቸውን እየጠበቁ ያሉት እንዴት ነው?

“በጸሎት ረገድ ንቁዎች ሁኑ”

እውነተኛ ክርስቲያኖች ያለማሰለስ መጸለይ ያለባቸው ለምንድን ነው? ለሌሎች መጸለያችሁ ምን ጥቅሞች አሉት?

ሌሎች የሚያስፈልጋቸውን ነገር ማሟላት የምንችለው እንዴት ነው?

ለዓለም አቀፉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚደረገው መዋጮ የሌሎችን ቁሳዊና መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት የሚያስችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

“በትዕግሥት የመጠበቅ ዝንባሌ” ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው?

ይሖዋ በዚህ ክፉ ሥርዓት ላይ እርምጃ የሚወስድበት ጊዜ መድረሱንና በትዕግሥት በመጠበቅ ያሳለፍነው ጊዜ ማብቃቱን የሚያመላክቱት ክስተቶች ምንድን ናቸው? የአምላክን ትዕግሥት እንደምናደንቅ እንዴት ማሳየት እንችላለን?

የሕይወት ታሪክ

አምላክን ማገልገሉ መድኃኒት ሆነለት!

ኦኔስመስ በዘር የሚተላለፍ ኦስቲዎጄነሲስ ኢምፐርፌክታ የተሰኘ የአጥንት በሽታ አለበት። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት አምላክ ቃል የገባቸው ተስፋዎች ያበረታቱት እንዴት ነው?

በዛሬው ጊዜ ሰባቱ እረኞችና ስምንቱ አለቆች እነማን ናቸው?

ሕዝቅያስ፣ ኢሳይያስ፣ ሚክያስና የኢየሩሳሌም አለቆች ጥሩ እረኞች መሆናቸውን ያስመሠከሩት እንዴት ነው? ሰባቱ እረኞችና ስምንቱ አለቆች በዛሬው ጊዜ እነማንን ያመለክታሉ?

የይሖዋን እረኞች ታዘዙ

የበላይ ተመልካቾች የአምላክን ጉባኤ እንዲጠብቁ በመንፈስ ቅዱስ ተሹመዋል። በጎቹ እነሱን መስማት ያለባቸው ለምንድን ነው?

እረኞች፣ የታላቁን እረኛ አርዓያ ተከተሉ

አንድ የጉባኤ አባል መንፈሳዊ እርዳታ በሚያስፈልገው ጊዜ ሽማግሌዎች ምን ድጋፍ ሊያደርጉለት ይችላሉ? ሽማግሌዎች “ታላቅ የበጎች እረኛ” የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን አርዓያ መከተል የሚችሉት እንዴት ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

“ቤቴ ምንጊዜም ከእኔ ጋር ነበር”

በ1929 መገባደጃ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታላቅ የኢኮኖሚ ድቀት ተከስቶ ነበር። ታዲያ የሙሉ ጊዜ ሰባኪዎች እንዲህ ያለውን የኢኮኖሚ ቀውስ ተቋቁመው መኖር የቻሉት እንዴት ነው?