በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2013

ይህ እትም እንደ ዋና ዋናዎቹ የይሖዋ ባሕርያት ትኩረት ስለማናደርግባቸው ሌሎች የአምላክ ባሕርያት ያለንን ግንዛቤ ያሳድግልናል።

የሕይወት ታሪክ

ይሖዋን መታዘዝ ብዙ በረከት አስገኝቶልኛል

የኤሊዛ ፒቾሊን የሕይወት ታሪክ አንብብ። ያጋጠሟት እንቅፋቶች፣ የከፈለቻቸው መሥዋዕቶች ወይም ያጣችው ነገር ቢኖርም ምንጊዜም አዎንታዊ አመለካከት ነበራት።

ስለ ይሖዋ ባሕርያት የተሟላ ግንዛቤ ይኑራችሁ

አንድን ሰው በቀላሉ የሚቀረብና የማያዳላ የሚያስብለው ምንድን ነው? የይሖዋ አምላክን ምሳሌ መመርመራችን እነዚህን ባሕርያት ለማንጸባረቅ ይረዳናል።

ስለ ይሖዋ ልግስና እና ምክንያታዊነት ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ

ይሖዋ ለጋስና ምክንያታዊ በመሆን ረገድ ፍጹም ምሳሌያችን ነው። የእሱን ምሳሌ መመርመራችን እነዚህን ባሕርያት ለማንጸባረቅ ይረዳናል።

ስለ ይሖዋ ታማኝነትና ይቅር ባይነት ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ

ታማኝነትና ይቅር ባይነት እውነተኛ ጓደኛ ተለይቶ የሚታወቅባቸው ግሩም ባሕርያት ናቸው። የይሖዋን ምሳሌ መከተላችን እነዚህን አስፈላጊ ባሕርያት ለማዳበር ይረዳናል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት “የእግዚአብሔር ወንዶች ልጆች” እና ‘በእስር ያሉት መናፍስት’ እነማን ናቸው?

የይሖዋ ተግሣጽ እንዲቀርጻችሁ ፍቀዱ

ታላቁ “ሸክላ ሠሪ” ይሖዋ፣ ሰዎችን ሌላው ቀርቶ ብሔራትን የቀረጸበት ጊዜ ነበር። ከዚህ ምን ትምህርት እናገኛለን? በዛሬው ጊዜ ይሖዋ ሲቀርጸን ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

ሽማግሌዎች “የዛለችውን ነፍስ” ታጽናናላችሁ?

ክርስቲያን ሽማግሌዎች የእረኝነት ጉብኝት ከማድረጋቸው በፊት ዝግጅት የሚያደርጉት እንዴት ነው? ሽማግሌዎች “መንፈሳዊ ስጦታ” በማካፈል የዛለን ወይም ተስፋ የቆረጠን ክርስቲያን ማበረታታት ይችላሉ።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ማስታወስ ትችል እንደሆነ ራስህን ፈትን።