በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2013

ይህ ርዕስ፣ በአገልግሎታችንና በሕይወታችን የአምላክን ጥበብ ለመጠቀም ከፈለግን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማድረግ የሚኖርብን እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሜክሲኮ

ክርስቲያናዊ አገልግሎታቸውን ለማስፋት ሲሉ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን መወጣት ስለቻሉ በርካታ ወጣቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ የተሟላ ጥቅም አግኝ

መጽሐፍ ቅዱስ ሊጠቅመን የሚችለው የምናጠናውና በውስጡ የያዘውን ትምህርት በሥራ ላይ የምናውል ከሆነ ብቻ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ ይበልጥ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ

መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ውድ ሀብት ትመለከተዋለህ? 2 ጢሞቴዎስ 3:16ን መመርመርህ ከይሖዋ ባገኘነው በዚህ ስጦታ ላይ እምነት እንድታዳብር ይረዳሃል።

የሕይወት ታሪክ

በአርክቲክ ክልል አቅራቢያ ለአምስት አሥርተ ዓመታት የዘለቀ የሙሉ ጊዜ አገልግሎት

አይሊ ማቲላ እና አኒኪ ማቲላ በሰሜናዊ ፊንላንድ ልዩ አቅኚዎች ሆነው ባገለገሉባቸው ዓመታት በይሖዋ መታመንን የተማሩት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ የሕይወት ታሪካቸውን አንብብ።

“ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለይታችሁ” እወቁ

የአምላክ ጽንፈ ዓለማዊ ድርጅት አባል የመሆን መብት አግኝተናል። በዛሬው ጊዜ ድርጅቱ እያከናወነ ያለውን ሥራ እንደምንደግፍ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

‘አትታክቱ’

ከይሖዋ ድርጅት ጋር እኩል እንድንራመድና ምንጊዜም በአምላክ አገልግሎት ቀናተኞች እንድንሆን ምን ሊረዳን ይችላል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ኢየሱስ የይሖዋ ቤተ መቅደስ ሙሉ በሙሉ እንደሚወድም ትንቢት ተናግሮ ነበር። ከ70 ዓ. ም. በኋላ የኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ በድጋሚ ተገንብቶ ነበር?