በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2013

ይህ እትም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ እምነትና ድፍረት ያሳዩ ሰዎችን ታሪክ ይመረምራል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኖርዌይ

ለአንድ ቤተሰብ የቀረበ ያልተጠበቀ ጥያቄ ቤተሰቡ አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ሄደው እንዲያገለግሉ ያነሳሳቸው እንዴት ነው?

ደፋር ሁኑ—ይሖዋ ከእናንተ ጋር ነው!

እምነትና ድፍረት አሳይተው የነበሩት እንደ ኢያሱ፣ ዮዳሄና ዳንኤል ያሉ የአምላክ አገልጋዮች ከተዉት ምሳሌ ጥቅም ማግኘት ትችላላችሁ።

ምንም ነገር ከይሖዋ እንዲያርቃችሁ አትፍቀዱ

ከሥራ፣ ከመዝናኛና ከቤተሰብ ጋር በተያያዘ ጥሩ ውሳኔ ማድረግ የምንችለው እንዴት ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ምንጊዜም ወደ ይሖዋ ቅረቡ

ለኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች፣ ለጤና፣ ለገንዘብና ለኩራት ሚዛናዊ አመለካከት በማዳበር ወደ ይሖዋ መቅረብ የምንችለው እንዴት ነው?

ከጸጸት ስሜት ነፃ ሆኖ ማገልገል

ሐዋርያው ጳውሎስ በሕይወት ዘመኑ ከባድ ስህተቶችን የሠራባቸው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ጥበብ የተንጸባረቀባቸውን ውሳኔዎች ያደረገባቸው ጊዜያት ነበሩ። ታዲያ እሱ ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን?

‘ለደስታችን ከእኛ ጋር አብረው የሚሠሩት’ ክርስቲያን ሽማግሌዎች

ሽማግሌዎች ለእምነት ባልንጀሮቻቸው ደስታ አስተዋጽኦ የሚያደርጉባቸው መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

የታሰበበት ዘመቻ ያስገኘው ውጤት

በቺሊ የምትኖር አንዲት የአሥር ዓመት ልጅ በትምህርት ቤቷ የሚገኙ የማፑዱንጉን ቋንቋ ተናጋሪዎችን በአንድ ልዩ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ስትል ያከናወነችውን ትጋት የተሞላበት ተግባር ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።