በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2012

በአጉል እምነት ላይ ከተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም ራቁ

አንዳንዶች መጽሐፍ ቅዱስ ምትሃታዊ ኃይል እንዳለው ያምናሉ። አንተስ ምን ይሰማሃል? መጽሐፍ ቅዱስ ከሚሰጠው ትምህርት ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

በሕይወት ውስጥ እውነተኛ ስኬት ማግኘት

በሕይወት ውስጥ ስኬታማ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? በዚህ ርዕስ ውስጥ የተገለጸውን የንጉሥ ሰለሞንንና የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

እምነት የሚጣልባችሁ መጋቢዎች ናችሁ!

አምላክን የሚያገለግሉ ሁሉ መጋቢዎች ናቸው። ይህን ኃላፊነታችንን እንድንወጣ ሊረዱን የሚችሉት ሦስት መሠረታዊ ሥርዓቶች የትኞቹ ናቸው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ክርስቲያኖች በበረዶ ውስጥ እንዲቆዩ ስለተደረጉ ሽሎች ምን አመለካከት አላቸው? የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች በሕግ መጋባት በማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ለጥምቀት ብቁ መሆን የሚችሉት እንዴት ነው?

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ ምን ያህል እንደምታስታውስ ራስህን ፈትን።

“ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር

በዚህ ሥርዓት ውስጥ እንደ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች” ሆኖ መኖር ሲባል ምን ማለት ነው? ከሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ምን ይጠበቃል?

በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች”

የይሖዋ ምሥክሮች የዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር አባለት እንደመሆናቸው መጠን በአንድነት የሚሰብኩት እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ ቀለል ባለ ቋንቋ መዘጋጀት ያስፈለገው ለምንድን ነው?

መጠበቂያ ግንብ ቀለል ባለ ቋንቋ መዘጋጀቱ ለአዋቂዎችም ሆነ ለልጆች ጥቅም የሚያስገኘው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

የ2012 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በ2012 የታተሙ የመጠበቂያ ግንብ መጽሔቶች ላይ የወጡ ርዕሶች ማውጫ። የተዘረዘሩት በርዕሰ ጉዳይ ነው።