በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መስከረም 2012 | መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም፣ መስከረም 15, 2012

ይህ እትም በዛሬው ጊዜ በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳደሩ ስለሚችሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ማብራሪያ ይሰጣል፤ እንዲሁም ከይሖዋና ከኢየሱስ ባሕርያት ምን ትምህርት እንደምናገኝ ያብራራል።

ይህ ዓለም ወደ ፍጻሜው የሚመጣው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በቅርቡ ወሳኝ የሆኑ አሥር ክንውኖች እንደሚፈጸሙ ይናገራል። ለመሆኑ እነዚህ ክንውኖች ምንድን ናቸው? አንተን በግለሰብ ደረጃ የሚነኩህስ እንዴት ነው?

ለሺህ ዓመትና ከዚያም በኋላ የሚዘልቅ ሰላም!

የአምላክ መንግሥት ለሰው ልጆች እፎይታና በረከት የሚያመጣው እንዴት እንደሆነ የሚናገረውን ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የይሖዋ ፍቅር መገለጫ የሆኑት ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች

እያንዳንዳችን ከመለኮታዊ ትምህርት ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?

ይሖዋና ኢየሱስ ካሳዩት ትዕግሥት ትምህርት ማግኘት

ይሖዋና ኢየሱስ ታጋሽ መሆናቸውን ያሳዩት እንዴት ነው? የይሖዋንና የኢየሱስን ዓይነት ትዕግሥት ለማዳበር ምን ማድረግ እንችላለን?

‘ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን አታውቁም’

ኢየሱስ ይህን ሲል ምን ማለቱ ነበር? እሱ የተናገረው ይህ ሐሳብ በእያንዳንዳችን ላይ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?

ይሖዋ ደስተኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ይሰበስባል

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱትን በዓላትና የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጓቸው የአውራጃ ስብሰባዎች የሚያመሳስላቸው ምንድን ነው? በአውራጃ ስብሰባዎች ላይ መገኘታችንስ ምን ጥቅም አለው?