በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! ጥቅምት 2015 | ሰዎች አምላክን መጠየቅ የሚፈልጓቸው 3 ጥያቄዎች

ብዙዎች በአእምሯቸው ለሚጉላሉ ጥያቄዎች ሃይማኖት አጥጋቢ መልስ ስለማይሰጣቸው የአምላክን መኖር ይጠራጠራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ብዙ ጊዜ ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሰዎች አምላክን መጠየቅ የሚፈልጓቸው ሦስት ጥያቄዎች

የተፈጠርነው ለምንድን ነው? አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? በሃይማኖት ውስጥ ግብዝነት የሚታየው ለምንድን ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

ቶርኒ ዴቭል የተባለው እንሽላሊት ውኃ የሚስብ ቆዳ

ይህ እንሽላሊት ውኃ በእግሮቹ በኩል ሽቅብ ወደ አፉ እንዲሄድ የሚያደርገው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ዝግመተ ለውጥ

ስለ ፍጥረት የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ከሳይንስ ጋር ይጋጫል?

አገሮችና ሕዝቦች

ኡዝቤኪስታንን እንጎብኝ

ስለ ኡዝቤኪስታን ታሪክና በየጊዜው ለውጥ ስለተደረገበት የፊደል ገበታ ይበልጥ እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

ለቤተሰብ

ወደ ቤተሰቦችህ መመለስ ሲኖርብህ

ከቤት ወጥተህ ራስህን ችለህ መኖር ከጀመርክ በኋላ ኑሮ ከብዶሃል? በዚህ ርዕስ ውስጥ የቀረቡት ሐሳቦች እንደገና ራስህን ችለህ እንድትኖር ሊረዱህ ይችላሉ።

የምንወደው ሰው ሲታመም

የሕክምና ቀጠሮዎችና ሆስፒታል ውስጥ የምናሳልፈው ጊዜ ውጥረት ሊፈጥሩብን ይችላሉ። ጓደኛህ ወይም ዘመድህ ያጋጠመውን ፈታኝ ሁኔታ በተሳካ መንገድ እንዲወጣ መርዳት የምትችለው እንዴት ነው?

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—ቤተሰብ

ቤተሰቦች ብዙ ጊዜ የትኞቹ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል? እነዚህን ችግሮች ለመወጣት የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች ከየት ማግኘት ይችላሉ?

በተጨማሪም . . .

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 1፦ አምላክ መኖሩን እንዳምን ያደረገኝ ምንድን ነው?

አምላክ መኖሩን እንደምታምን ለሌሎች በእርግጠኝነት ማስረዳት ትፈልጋለህ? አንድ ሰው ስለምታምንበት ነገር ቢጠይቅህ እንዴት መመለስ እንዳለብህ የሚረዱ ሐሳቦችን አንብብ።

ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?

እንዲህ ማድረግ ያለብህ ለምን እንደሆነ የሚጠቁሙ ሁለት ዋና ዋና ነጥቦችን ተመልከት።

‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’

ይሖዋ የፈጠረው የመጀመሪያው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ከካሌብ ጋር አብረህ እየሄድህ ነገሮች የተፈጠሩበትን ቅደም ተከተል መማር ትችላለህ።