በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ንቁ! መስከረም 2015 | ለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ

ለገንዘብ የተዛባ አመለካከት ካዳበርክ ማንነትህንና ባሕርይህን እንደሚለውጠው አትጠራጠር።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ

ሰባት ጥያቄዎችን በመጠየቅ ለገንዘብ ያለህ አመለካከት የተዛባ መሆን አለመሆኑን ራስህን መመርመር ትችላለህ።

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—መካከለኛው ምሥራቅ

በአንድ ወቅት የአብዛኞቹ የዓለማችን ቀደምት ሥልጣኔዎች መናኸሪያ ከነበረው አካባቢ የተገኙ ማስረጃዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ትክክለኛነት አረጋግጠዋል።

ለቤተሰብ

ይቅርታ መጠየቅ የሚቻልበት መንገድ

ጥፋተኛው እኔ ባልሆንስ?

የታሪክ መስኮት

ሄሮዶተስ

የታሪክ አባት ተብሎ ተጠርቷል፤ መላው ሕይወቱን ያሳለፈበት ብቸኛ የጽሑፍ ሥራ።

አገሮችና ሕዝቦች

ኒካራጓን እንጎብኝ

እንደ ሻርክ፣ ሶርድ ፊሽና ታርፐን የመሳሰሉ ውቅያኖስ ውስጥ የሚኖሩ እንስሳትን የያዘ ብቸኛው ጨዋማ ያልሆነ ሐይቅ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ድህነት

በጣም ድሃ የሆኑ ሰዎች ደስተኛ መሆን ይችላሉ?

ንድፍ አውጪ አለው?

ዘይት የሚያሟሙ ረቂቅ ተሕዋስያን

ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ሲነጻጸሩ የፈሰሰ ዘይት በማጽዳት ረገድ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?

በተጨማሪም . . .

ወጣቶች ስለ ገንዘብ የሰጡት ሐሳብ

ገንዘብን መቆጠብ፣ በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ተገቢ አመለካከት መያዝ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት

ደግ ሁን፤ ያለህን አካፍል

ካሌብና ሶፊያ ያሏቸውን ነገሮች ሲካፈሉ የበለጠ ደስተኛ የሆኑት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ተመልከት።