በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! መጋቢት 2015 | አምላክ አለ? ይህን ማወቅ ምን ለውጥ ያመጣል?

የዚህ ጥያቄ መልስ ምን ያህል ሰፊ ጉዳዮችን እንደሚዳስስ ስታውቅ ትገረም ይሆናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ አለ? ይህን ማወቅ ምን ለውጥ ያመጣል?

ብዙ ሰዎች መልስ እንደማይገኝለት ወይም መልሱን ማወቅ ያን ያህል አስፈላጊ እንዳልሆነ የሚሰማቸውን የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቅ አስፈላጊ ነው?

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—አፍሪካ

ጉቦኞችን አለማጋለጥ እንዲሁም የአውራሪስ አደን ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?

ለቤተሰብ

ከአማቶች ጋር ተስማምቶ መኖር

ከአማቶቻችሁ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሟችሁ ችግሮች በትዳራችሁ ውስጥ ችግር እንዳይፈጥሩ የሚረዷችሁ ሦስት ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከቱ።

የታሪክ መስኮት

አህጉራትን የከፋፈሉ አዋጆች

በአሜሪካ አህጉራት ውስጥ ከሚገኙት አገሮች መካከል ዋነኛ መግባቢያዋ የፖርቱጋል ቋንቋ የሆነ ብቸኛዋ አገር ብራዚል የሆነችው ለምንድን ነው?

ንጹሕ አየርና የፀሐይ ብርሃን—የተፈጥሮ “አንቲባዮቲክ”

በ1800ዎቹ ዓመታት የነበሩ ሰዎች የተገነዘቧቸው አንዳንድ ነገሮች ትክክል እንደሆኑ በዘመናችን ያሉ የሳይንስ ሊቃውንት አረጋግጠዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ቁማር

ምንም ጉዳት የሌለው መዝናኛ ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የሙጫ እሳት ራት አስደናቂ የመስማት ችሎታ

የዚህ የእሳት ራት ጆሮ የተሠራበት መንገድ ያልተወሳሰበ ቢሆንም በዓለም ላይ ካሉት ፍጥረታት ሁሉ የተሻለ የመስማት ችሎታ አለው።

በተጨማሪም . . .

ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳ ምን ይላሉ?

አምስት ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳና እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከቱ።

ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ

ይሖዋ ለሁሉም ነገር ቦታ አዘጋጅቷል። አንተም ዕቃዎችህን በሥርዓት ማስቀመጥና ንጹሕ መሆን የምትችልበትን መንገድ መማር ትችላለህ!