በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! መስከረም 2014 | ሥራ ሲታክትህ መፍትሔው ምንድን ነው?

ሥራ ሲታክትህ የሕመምና የጭንቀት ስሜት ሊያድርብህ ይችላል። ሁኔታውን ለመቋቋም ምን ማድረግ ትችላለህ?

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ልጆች አረጋውያን ወላጆቻቸውን እንዲንከባከቡ የሚያዝዝ ሕግ መውጣቱ፣ ከማይጠበቅ አቅጣጫ ሴቶች ላይ ጥቃት የሚደርስ መሆኑ እና የተለያዩ ሸቀጦችን በረቀቀ መንገድ አስመስለው የሚሠሩ አጭበርባሪዎች።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሥራ ሲታክትህ መፍትሔው ምንድን ነው?

ሥራህ ከአቅም በላይ ሲሆንብህ ሊረዱህ የሚችሉ አራት ምክሮችን ተመልከት።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጸሎት

ወደ መላእክት ወይም ወደ ቅዱሳን መጸለይ እንችላለን?

ለቤተሰብ

ቂምን መተው የሚቻልበት መንገድ

የትዳር ጓደኛችሁ የፈጸመውን ስህተት ይቅር ለማለት ጥፋቱን አቅልላችሁ መመልከት ወይም ምንም እንዳልተፈጠረ መሆን ይጠበቅባችኋል?

የስኳር በሽታ—በበሽታው የመያዝ አጋጣሚህን መቀነስ ትችላለህ?

ቅድመ የስኳር በሽታ ካለባቸው ሰዎች መካከል 90 በመቶ ገደማ የሚሆኑት ሕመሙ እንዳለባቸው አያውቁም።

የታሪክ መስኮት

ስፔን ሞሪስኮዎችን አባረረች

በ17ኛው መቶ ዘመን የተካሄደው ይህ ዘመቻ አገሪቱ ሙሉ በሙሉ ካቶሊክ እንድትሆን አድርጓል።

ንድፍ አውጪ አለው?

አንበጦች እንቅስቃሴያቸውን የሚቆጣጠሩበት የነርቭ ሴል

እየበረሩ ያሉ አንበጦች ግጭት እንዳይፈጠር የሚከላከሉት እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

ስለ ፆታ ግንኙነት ያለኝን አቋም ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?

“እስካሁን ድንግል ነሽ?” ተብለሽ ብትጠየቂ ስለ አቋምሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጠቅሰሽ ማስረዳት ትችያለሽ?

ወጣቶች፣ ዛሬ ነገ ስለ ማለት ምን ይላሉ?

ዛሬ ነገ ማለት ስለሚያስከትላቸው ጉዳቶችና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ስላሉት ጥቅሞች አንዳንድ ወጣቶች የተናገሩትን እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

አምላክ ሙሴን ወደ ግብፅ ላከው

ሙሴና አሮን ኃያል የነበረውን ፈርዖንን ለማነጋገር ድፍረት ጠይቆባቸዋል። የሚከተሉትን መልመጃዎች አውርዱና በቤተሰብ ተወያዩባቸው።