በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ንቁ! ሐምሌ 2014 | መከራ ሲደርስብህ—መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው?

ከባድ መከራ ሲደርስብህ ምን ታደርጋለህ?

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ከመጠን በላይ የሚጠጡ ሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ ቁጥር የሚበልጥበት ቦታ፣ አስገራሚ በሆነ ቦታ ሕይወት መገኘቱ እንዲሁም ዜጎቹ ክብደት እንዲቀንሱ ለማበረታታት ወርቅ የሚሸልም አገር።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መከራ ሲደርስ

መጽሐፍ ቅዱስ መከራን ለመቋቋም ይረዳሃል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ንብረትን ማጣት

ኬይ በ2011 በጃፓን በደረሰው ሱናሚ ንብረቱን በሙሉ አጥቷል። ጓደኞቹም ሆኑ የእርዳታ ድርጅቶች ድጋፍ ቢያደርጉለትም ይበልጥ የረዳው ግን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጤና ማጣት

ማቤል የፊዚዮቴራፒ ባለሙያ ሆና ትሠራ ነበር። በአንጎሏ ውስጥ ያለውን ዕጢ ለማውጣት ቀዶ ሕክምና ከተደረገላት በኋላ ግን ቀደም ሲል ሕመምተኞቿ ያጋጥሟቸው የነበሩት ዓይነት ተፈታታኝ ሁኔታዎችን መወጣት አስፈለጋት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት

ከ16 ዓመታት በፊት አምስት የሮናልዱ የቅርብ ቤተሰብ አባላት በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሮናልዱ አሁንም ድረስ ሐዘኑ ባይወጣለትም ውስጣዊ ሰላም ማግኘት ችሏል።

ለቤተሰብ

የጽሑፍ መልእክት ስትለዋወጡ መልካም ምግባር ማሳየት

የጽሑፍ መልእክትህን ለማየት ጨዋታህን ማቋረጥ ተገቢ ነው? ወይስ ጨዋታውን ላለማቋረጥ ስትል መልእክቱን ችላ ማለት ይሻላል?

አገሮችና ሕዝቦች

አየርላንድን እንጎብኝ

ሰው ወዳድ ከሆኑት የኤመራልድ ደሴት ነዋሪዎች ጋር እናስተዋውቅህ።

ቃለ ምልልስ

የኤክስፐርመንታል ፊዚክስ ሊቅ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ወንሎንግ ሄ በተፈጥሮ ላይ የተመለከታቸው ሁለት ቁልፍ ነገሮች ፈጣሪ መኖሩን እንዲያምን አድርገውታል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሃይማኖት

መጽሐፍ ቅዱስ ሃይማኖቶች ይህን ያህል የበዙት ለምን እንደሆነ ይናገራል።

ንድፍ አውጪ አለው?

እንቁላሎቿን ሆዷ ውስጥ የምትታቀፈው እንቁራሪት የመራቢያ ሥርዓት

የዝግመተ ለውጥ አራማጅ የሆኑ ሰው በእንቁራሪቷ የመራቢያ ሥርዓት ላይ አዝጋሚና በጊዜ ሂደት የተካሄደ ለውጥ ተከስቷል ብሎ ማሰብ ጨርሶ የማይመስል ነገር እንደሆነ የገለጹት ለምንድን ነው?

በተጨማሪም . . .

ስለ ፆታ ግንኙነት ያለኝን አቋም ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?

“እስካሁን ድንግል ነሽ?” ተብለሽ ብትጠየቂ ስለ አቋምሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጠቅሰሽ ማስረዳት ትችያለሽ?

ሰዎች ስለ እኔ የሚያወሩት ለምንድን ነው?

የተሰራጨብህ ሐሜት እንዳይቆጣጠርህ እንዲሁም መልካም ስምህን እንዳያጠፋብህ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ነገ የማለት ልማድህን ለማስተካከል የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት!

ወጣቶች ስለ ገንዘብ የሰጡት ሐሳብ

ገንዘብን መቆጠብ፣ በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ተገቢ አመለካከት መያዝ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት

ሕፃኑ ሙሴ ተገኘ

ሥዕሉ ላይ ያሉት ሰዎች እነማን ናቸው? በዘፀአት ምዕራፍ 2 ላይ ያለውን ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ በማንበብ መልሱን ማወቅ ትችላለህ።