በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ንቁ! መጋቢት 2014 | ያልተነገረው የፍጥረት ታሪክ

ብዙ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍጥረት ይናገራል ብለው የሚያስቡት ነገር መጽሐፉ በትክክል ከሚናገረው ሐሳብ በእጅጉ ይለያል።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ የመሬት ነውጡ የከርሰ ምድርን ውኃ ከማውጣት ጋር መያያዙ፣ ለዓለም አቀፍ ጉዞ ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ረገድ መሪነቱን የያዘች አዲስ አገር እንዲሁም በፌስታል ላይ እገዳ መጣሉ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ያልተነገረው የፍጥረት ታሪክ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍጥረት የያዘው ዘገባ ከሳይንሳዊ እውነታዎች ጋር ይስማማል?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ገንዘብ

ገንዘብ የክፋት ሁሉ ሥር ነው?

አገሮችና ሕዝቦች

ኤል ሳልቫዶርን እንጎብኝ

“የእሳተ ገሞራዎች አገር” ተብላ በምትጠራው አገር ከሚኖሩት ተግባቢ ሰዎች ጋር ተዋወቅ።

እንቆቅልሽ የሆነው እንባ

እንባችን ከእንስሳት እንድንለይ የሚያደርገን እንዴት ነው?

ለቤተሰብ

በትዳር ደስታ ማጣት

የሞቀ ትዳር ውስጥ ሳይሆን እስር ቤት ውስጥ እንዳላችሁ ይሰማችኋል? ትዳራችሁ ደስታ የሰፈነበት እንዲሆን የሚረዷችሁ አምስት እርምጃዎች እነሆ!

ንድፍ አውጪ አለው?

የእባብ ቆዳ

እባቦች ሸካራ ቅርፊት ባለው የዛፍ ግንድ ላይ መውጣት እንዲሁም ሸካራ የሆነ አሸዋ ቆፍረው መግባት ይችላሉ። ለመሆኑ ቆዳቸው ይህን ያህል ጠንካራ ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

ከሌሎች ጋር ለመግባባት አትቸገርም? ወይስ ብቸኛ እንደሆንክ ይሰማሃል?

ጓደኞች ማግኘት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ጓደኛ ለማግኘት የግድ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ መሆን አለብህ? ከሌሎች ጋር መግባባትና እውነተኛ ጓደኞች ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ነገ የማለት ልማዴን ማስተካከል የምችለው እንዴት ነው?

ዛሬ ነገ የማለት ልማድህን ለማስተካከል የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት!

አንድ ሰው ለትዳር እንደሚሆንሽ ማወቅ የምትችዪው እንዴት ነው?

ውጫዊ ከሆኑት ነገሮች አልፈሽ የጓደኛሽን እውነተኛ ማንነት ማወቅ የምትችዪው እንዴት ነው?

ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳ ምን ይላሉ?

አምስት ወጣቶች ስለ ፆታዊ ትንኮሳና እንዲህ ያለ ነገር ሲያጋጥም ምን መደረግ እንዳለበት የሰጡትን ሐሳብ ተመልከቱ።

ጥያቄ፦ ይህን የተናገረው ማን ነው? (ከዘፍጥረት 41 እስከ 50)

ይህን መልመጃ አውርድ፤ ከዚያም አባባሎቹን ከተናጋሪዎቹ ጋር ለማዛመድ ሞክር።