በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ንቁ! የካቲት 2014 | ጊዜህን በአግባቡ መጠቀም የምትችለው እንዴት ነው?

ጊዜ፣ አንድ ጊዜ ካለፈ ተመልሶ አይመጣም። ብዙ ሰዎች ጊዜያቸውን በሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ ለሚሰጣቸው ነገሮች በማዋል በአግባቡ እንዲጠቀሙበት የረዷቸውን 4 ዘዴዎች ተመልከት።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ የዝሆን ጥርስ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ማሌዥያ ማስገባት፣ በጣሊያን ቤተ ክርስቲያን ተአማኒነት ማጣቷ፣ በአፍሪካ ያሉ በሽታዎች እንዲሁም በአውስትራሊያ የልጆች ቁማርተኝነት

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

መናፍስታዊ ድርጊቶች

ብዙ ሰዎች ከሙታን ጋር ለመነጋገር ጥረት ያደርጋሉ፤ ይሁንና በዚህ ረገድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጊዜህን በአግባቡ መጠቀም የምትችለው እንዴት ነው?

ጊዜህን በአግባቡ ለመጠቀም ከሚረዱህ መንገዶች አንዱ፣ ሕይወትህን ከተለያዩ ነገሮች አንጻር መገምገም ነው። እነዚህ ነገሮች ምንድን ናቸው?

ቃለ ምልልስ

የባዮቴክኖሎጂ ባለሞያ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ዶክተር ሃንስ ክርስቲያን ኮትላር ስለ ሰውነታችን በሽታ የመከላከል ሥርዓት ያደረጉት ጥናት ስለ ሕይወት አመጣጥ ጥያቄ እንዲፈጠርባቸው አድርጓቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናታቸው ለጥያቄዎቻቸው መልስ ያስገኘላቸው እንዴት ነው?

የታሪክ መስኮት

ቆስጠንጢኖስ

ቆስጠንጢኖስ በፖለቲካ እና በሃይማኖት ረገድ የተጫወተው ሚና እስከ ዛሬም ድረስ በብዙ አብያተ ክርስቲያናት እምነቶችና ልማዶች ላይ ተጽዕኖ ያሳደረው እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ለቤተሰብ

ወጣት ልጃችሁ ውጥረትን እንድትቋቋም መርዳት

በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ብዙ ልጃገረዶች የሚያጋጥሟቸው ለውጦች ውጥረት ይፈጥሩባቸዋል። ወላጆች ልጆቻቸው ውጥረትን እንዲቋቋሙ ሊረዷቸው የሚችሉት እንዴት ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የፎቱርየስ አብሪ ጥንዚዛ መብራት

የሳይንስ ሊቃውንት፣ ከዚህች ትንሽ ነፍሳት አፈጣጠር የወሰዱት መረጃ በብዙ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ላይ የሚገኙትን ብርሃን አመንጪ ዳዮዶችን ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ የረዳቸው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

ስለ መልክሽ ከልክ በላይ ትጨነቂያለሽ?

መልክሽን የማትወጂው ከሆነ፣ ሚዛናዊ አመለካከት ማዳበር የምትችዪው እንዴት ነው?

እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?

አስመሳይ ጓደኛ ማግኘት ቀላል ነው፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

እርቃን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንድትልኪ ተጽዕኖ ይደረግብሻል? ሴክስቲንግ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው? ሴክስቲንግ ምንም ጉዳት የማያስከትል የፍቅር መግለጫ ነው?

ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ

ተገቢ አመጋገብ እንዲኖርህ ማድረግና ስፖርት መሥራት ይከብድሃል? አንዳንድ ወጣቶች ጤንነታቸው ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ በዚህ ክሊፕ ላይ ተናግረዋል።

ሙሴ በግብፅ አደገ

የሙሴ እናት፣ ሙሴን አባይ ወንዝ ላይ ያስቀመጠችው ለምን ነበር? ስለ ሙሴ፣ ስለ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ስለ ፈርዖን ሴት ልጅ አንብብ።