በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! መስከረም 2013 | ሃሎዊን—እውነታው ምንድን ነው?

ሃሎዊንን የሚያከብሩ ብዙ ሰዎች ስለ አመጣጡ ምንም አያውቁም። በዚህ ረገድ ጥንቃቄ ማድረግ የሚኖርብህ ለምንድን ነው?

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ የአርክቲክ በረዶ መጠን፣ በኮንጎ ለጥርሳቸው ሲባል ዝሆኖች መገደላቸው፣ በታላቁ ባርዬር ሪፍ የሚገኘው ኮራል እየጠፋ መሄዱ እና በእናት ጡት ወተት ውስጥ የሚገኘው ባክቴሪያ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት መፈጸም

መጽሐፍ ቅዱስ ከጋብቻ በፊት የፆታ ግንኙነት ስለ መፈጸምና ስለ ሌሎች ወሲባዊ ድርጊቶች ምን ይላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሃሎዊን—እውነታው ምንድን ነው?

የሃሎዊንንና ተመሳሳይ የሆኑ ሌሎች በዓላትን አመጣጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?

ለቤተሰብ

ይቅር ማለት የምትችሉት እንዴት ነው?

ይቅር ማለት ከባድ ሊሆን የሚችለው ለምንድን ነው? በዚህ ረገድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምክር ሊረዳችሁ የሚችለው እንዴት ነው?

ቃለ ምልልስ

የኩላሊት ስፔሻሊስት ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

አምላክ የለሽ የነበረች አንዲት ዶክተር ስለ አምላክና ስለ ሕይወት ትርጉም ማሰብ የጀመረችው ለምንድን ነው? በዚህ ረገድ የነበራትን አመለካከት የቀየረችው ለምንድን ነው?

የታሪክ መስኮት

ዜንግ ሂ

ዜንግ ሂ ማን ነው? እሱ ስላደረጋቸው አስደናቂ ጉዞዎችና እነዚህ ጉዞዎች ስለ ቻይና ምን እንደሚያስተምሩን ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ንድፍ አውጪ አለው?

የኤምፐረር ፔንግዊን ባለ ላባ ልብስ

የባሕር ውስጥ የሥነ ሕይወት ተመራማሪዎች ስለዚህ ወፍ ላባ ምን ይላሉ?

በተጨማሪም . . .

ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?

ፆታዊ ትንኮሳ ምን እንደሆነና እንዲህ ዓይነት ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ አንብቢ።

የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

የጽሑፍ መልእክት መላላክ ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነትና መልካም ስምህን ሊያበላሽብህ ይችላል። እንዴት? መልሱን ማንበብ ትችላለህ።

የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ?—ክፍል 1

አራት ወጣቶች ያለባቸውን የጤና ችግር ለመቋቋምና አዎንታዊ አመለካከት ለመያዝ የረዳቸው ምን እንደሆነ ተናግረዋል።

ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ

ጉልበተኞች ጥቃት የሚያደርሱት ለምንድን ነው? ጥቃቱን ማሸነፍ የምትችለው እንዴት ነው?

ዮሴፍ በግብፅ ምድር

የሚመለከትህ ሰው በሌለበት ጊዜም እንኳ አምላክን ማስደሰት የምትችለው እንዴት ነው? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በማንበብ ከዮሴፍ ምሳሌ ተማር።