በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! ኅዳር 2007

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

እምነት ሊጣልበት ይችላል

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እምነት መጣልህ ተገቢ እንደሆነ የሚያሳዩ አጥጋቢ ምክንያቶችን እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጽሐፍ

ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የተያያዙ አንዳንድ አስደናቂ እውነታዎችን እና መጽሐፍ ቅዱስ በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጽሐፍ ነው ብለን እንድናምን የሚያደርጉንን ማስረጃዎች አንብብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

1. ታሪኮቹ ትክክል መሆናቸው

መጽሐፍ ቅዱስ ከታሪክ አንጻር ጥቃቅን በሚመስሉ ጉዳዮችም እንኳ ሳይቀር ትክክል ነው

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

2. የጸሐፊዎቹ ግልጽነትና ሐቀኝነት

መጽሐፍ ቅዱስ፣ የጻፉት ሰዎች ሐቀኞች እንደነበረ የሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ ይዟል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

3. በውስጡ የያዘው ሐሳብ እርስ በርስ ያለው ስምምነት

የተለያየ አስተዳደግ ያላቸው 40 የሚያህሉ ሰዎች አንድ ጭብጥ ያለው መጽሐፍ መጻፍ የቻሉት እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

4. ከሳይንስ ጋር የማይጋጭ መሆኑ

መጽሐፍ ቅዱስ የሳይንስ መማሪያ መጽሐፍ አይደለም። ይሁንና በውስጡ የያዘው ሐሳብ ከሳይንስ ጋር ይጋጫል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

5. ፍጻሜ ያገኙ ትንቢቶች

መጽሐፍ ቅዱስ በትንቢቶች የተሞላ መጽሐፍ ነው። ታዲያ እነዚህ ትንቢቶች ፍጻሜያቸውን አግኝተዋል?