በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! ቁጥር 1 2016 | አመለካከት ለውጥ ያመጣል!

አዎንታዊ አስተሳሰብ ከምታስበው በላይ ሊጠቅምህ ይችላል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አመለካከት ለውጥ ያመጣል!

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ ያዘለ ምክር ደስተኛ እንድትሆን ይረዳሃል?

ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ያህል ታውቃለህ?

ስምንት ጥያቄዎችን በመጠቀም እውቀትህን ፈትሽ።

ለቤተሰብ

እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ጓደኝነትን ለማጠናከር የሚረዱ አራት ነጥቦችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

አገሮችና ሕዝቦች

ሊክቴንስታይንን እንጎብኝ

ቱሪስቶች ዓመቱን ሙሉ ወደዚህች ትንሽ አገር የሚጎርፉት ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሰማይ

ጥሩ ሰዎች ሲሞቱ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ?

ንድፍ አውጪ አለው?

ከትልፊሽ—የባሕር ውስጥ እስስት

መሐንዲሶች ከትልፊሽ ያለውን ችሎታ በመኮረጅ ቀለማቸውን በቅጽበት የሚቀይሩ ልብሶች ለመሥራት እየሞከሩ ነው።

በተጨማሪም . . .

ስንሞት ምን እንሆናለን?

የሞቱ ሰዎች በአካባቢያቸው የሚከናወነውን ነገር ማወቅ ይችላሉ?

ወጣቶች ስለ ገንዘብ የሰጡት ሐሳብ

ገንዘብን መቆጠብ፣ በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም ለገንዘብ ተገቢ አመለካከት መያዝ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት