የዓለማችን ሁኔታ ይህን ያህል አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰው ለምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “[ሰው] አካሄዱን እንኳ በራሱ አቃንቶ መምራት አይችልም።”—ኤርምያስ 10:23

ይህ ንቁ! መጽሔት፣ በርካታ ሰዎች ወደፊት የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለው የሚያምኑበትን ምክንያት ያብራራል።