በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ንቁ! ቁጥር 3 2016 | የቋንቋ ልዩነት—መሰናክሎቹና መፍትሔው

የይሖዋ ምሥክሮች የሚያከናውኑት የትርጉም ሥራ አስደናቂ ነው!

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከጥንት ጀምሮ የነበረውን መሰናክል ማለፍ

የይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎቻቸውን ወደ ብዙ ቋንቋዎች የሚተረጉሙት ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የቋንቋ ልዩነት—መሰናክሎቹና መፍትሔው—የትርጉም ሥራው ምን ይመስላል?

አንድ ተርጓሚ ሥራውን የሚያከናውነው እንዴት እንደሆነ ገልጿል።

የታሪክ መስኮት

ኢግናትዝ ዜመልቫይስ

በአሁኑ ጊዜ ያለ እያንዳንዱ ቤተሰብ የዚህ ሰው ውለታ አለበት። እንዲህ የምንለው ለምንድን ነው?

ለቤተሰብ

በችግሮች ላይ መወያየት የሚቻልበት መንገድ

ወንዶችና ሴቶች ሐሳባቸውን የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ነው። ይህን ልዩነት መረዳታችሁ ከጭቅጭቅ ያድናችኋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

እምነት

መጽሐፍ ቅዱስ ‘ያለ እምነት አምላክን በሚገባ ደስ ማሰኘት አይቻልም’ ይላል። ታዲያ እምነት ምንድን ነው? እምነት ማዳበር የምትችለውስ እንዴት ነው?

የምግብ አለርጂ እና የምግብ አለመስማማት—ልዩነታቸው ምንድን ነው?

ይህ ችግር አለብኝ ብለህ በራስህ መደምደም ምን ጉዳት አለው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የጉንዳን አንገት

ጉንዳኖች ከራሳቸው በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ክብደት መሸከም የሚችሉት እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

‘ለሁሉም ብሔራት፣ ነገዶችና ቋንቋዎች የሚሆን ምሥራች’

የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በተቻለ መጠን ለብዙ ሰዎች ለመስበክ የትርጉም ሥራ የግድ አስፈላጊ ነው። ታዲያ ይህ ሥራ እየተከናወነ ያለው እንዴት ነው? ተርጓሚዎች ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል?