በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ንቁ! ቁጥር 2 2016 | መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው?

በትርጉምም ሆነ በስርጭት ረገድ ተወዳዳሪ የማይገኝለት መጽሐፍ የሆነበት በቂ ምክንያት አለ!

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው?

ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ይዘው መገኘታቸው ወይም ማንበባቸው ሕይወታቸውን አደጋ ላይ የሚጥለው ቢሆንም እንዲህ ያደረጉት ለምን ነበር?

ለቤተሰብ

ልጃችሁ የጉርምስናን ዕድሜ እንዲወጣ መርዳት

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት ምክሮች ብዙውን ጊዜ ተፈታታኝ የሆነውን ይህን ዕድሜ በተሻለ መንገድ ለመወጣት ይረዳሉ።

ቃለ ምልልስ

አንድ የፅንስ ጥናት ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ፕሮፌሰር የን ደ ሽዩ በአንድ ወቅት በዝግመተ ለውጥ ያምን የነበረ ቢሆንም ሳይንቲስት ከሆነ በኋላ ግን አመለካከቱን ቀይሯል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጭንቀት

ጭንቀት አንዳንድ ጊዜ ጠቃሚ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ጎጂ ነው። ጎጂ ጭንቀትን መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው?

ቀልብ የሚስበው ማካው

የእነዚህ ውብ አእዋፍ ሕይወት ምን ይመስላል?

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—ከሌሎች ጋር ያለን ግንኙነት

በቅርቡ የተደረጉ ምርምሮች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሐሳቦችን የሚደግፉ ናቸው።

በተጨማሪም . . .

በሕይወቴ ተመረርኩ

ዲሚትሪ ኮርሹኖቭ የአልኮል ሱሰኛ ነበር፤ በኋላ ላይ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብ ጀመረ። በሕይወቱ ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ እንዲያደርግ የረዳው ምንድን ነው?