በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2018

ይህ እትም ከየካቲት 26 እስከ ሚያዝያ 1, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማዳጋስካር

ሰፊ በሆነችው የማዳጋስካር ደሴት ላይ የመንግሥቱን መልእክት ለማሰራጨት ከሚጥሩት ሰባኪዎች አንዳንዶቹን እናስተዋውቃችሁ።

‘ለደከመው ኃይል ይሰጣል’

መጨረሻው እየቀረበ ሲሄድ በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙን ተፈታታኝ ሁኔታዎች እየባሱ እንደሚሄዱ የታወቀ ነው። በዚህ ጊዜ ብርታት ለማግኘት ወደ ይሖዋ ዘወር እንድንል የ2018 የዓመት ጥቅስ ያበረታታናል።

የመታሰቢያው በዓል ለአንድነታችን አስተዋጽኦ የሚያደርገው እንዴት ነው?

የመታሰቢያው በዓል ለአምላክ ሕዝቦች አንድነት አስተዋጽኦ የሚያደርገው እንዴት ነው? የመታሰቢያው በዓል ለመጨረሻ ጊዜ የሚከበረው መቼ ነው?

የሁሉም ነገር ባለቤት ለሆነው አምላክ ምን ልንሰጠው እንችላለን?

አምላክን እንደምንወደው ከምናሳይባቸው መንገዶች አንዱ ለእሱ ስጦታ መስጠት ነው። ባሉን ውድ ነገሮች ይሖዋን ስናከብር እኛም የምንጠቀመው እንዴት ነው?

እውነተኛ ደስታ የሚያስገኘው ምን ዓይነት ፍቅር ነው?

አምላክ እንድናዳብር የሚፈልገው ዓይነት ፍቅር በ2 ጢሞቴዎስ 3:2-4 ላይ ከተገለጸው ዓይነት ፍቅር የሚለየው እንዴት ነው? የዚህ ጥያቄ መልስ እውነተኛ እርካታና ደስታ ማግኘት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይረዳናል።

አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው መካከል ያለውን ልዩነት አስተውሉ

በመጨረሻው ዘመን በሚኖሩ ሰዎች ባሕርያትና የአምላክ ሕዝቦች በሚያሳዩአቸው ባሕርያት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በሙሴ ሕግ ውስጥ ያሉት መሠረታዊ ሥርዓቶች በጥንቷ እስራኤል በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ለሚያጋጥሙ ክርክሮች እልባት ለመስጠት ይሠራባቸው ነበር?