በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2017

ይህ እትም ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 22, 2017 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

በትዕግሥት ለመጠበቅ ፈቃደኛ ናችሁ?

በጥንት ዘመን የኖሩ ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች ችግሮችን ተቋቁመው የሚኖሩት እስከመቼ እንደሆነ የጠየቁባቸው ጊዜያት ነበሩ፤ ሆኖም አምላክ እንዲህ ያለ ጥያቄ በማንሳታቸው አልኮነናቸውም።

“ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም”

አምላክ በሕይወትህ ውስጥ ያልተጠበቁ ፈተናዎች እንዲያጋጥሙህ የፈቀደበት ምክንያት ግራ አጋብቶህ ያውቃል? ከሆነ በይሖዋ ላይ ሙሉ በሙሉ በመተማመን እስከመጨረሻው ለመጽናት ምን ሊረዳህ ይችላል?

የሕይወት ታሪክ

ፈተናዎችን በጽናት መቋቋም በረከት ያስገኛል

ወደ ሳይቤሪያ በግዞት የተወሰዱ ሰዎች፣ የሚፈልጉት በጎችን ሆኖ ሳለ “ላም የሚሸጥ ሰው አለ?” እያሉ የሚጠይቁት ለምን ይሆን? የፓቬልና የማሪያ ሲቩልስኪ ቀልብ የሚስብ የሕይወት ታሪክ የዚህን ጥያቄ መልስ ይዟል።

መጥፎ ልማዶችን ማስወገድና እንዳያገረሹብን መከላከል

አሮጌውን ስብዕና ገፎ በመጣል መጥፎ ልማዶችን ማስወገድ አንድ ነገር ነው፤ እነዚህ ልማዶች እንዳያገረሹብን መከላከል ደግሞ ሌላ ነገር ነው። አንድ ሰው የቱንም ያህል በመጥፎ ልማዶች የተዘፈቀ ቢሆን መጥፎ ልማዶችን በማስወገድና እንዳያገረሹበት በመከላከል ረገድ ሊሳካለት የሚችለው እንዴት ነው?

አዲሱን ስብዕና መልበስና እንደለበስን መቀጠል

በይሖዋ እርዳታ፣ እሱ የሚፈልግብህን ዓይነት ሰው መሆን ትችላለህ። ርኅራኄ፣ ደግነት፣ ትሕትናና ገርነት ማሳየት የምትችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች ተመልከት።

ፍቅር—ውድ የሆነ ባሕርይ

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በይሖዋ ቅዱስ መንፈስ እርዳታ ከምናዳብራቸው ባሕርያት መካከል አንዱ ፍቅር እንደሆነ ይናገራል። ለመሆኑ ፍቅር ምንድን ነው? ፍቅርን ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው? በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ይህን ባሕርይ ማንጸባረቅ የምንችለውስ እንዴት ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

“ቀጣዩን ትልቅ ስብሰባ የምናደርገው መቼ ይሆን?”

በ1932 የተደረገ 150 ሰዎች ብቻ የተገኙበት የአውራጃ ስብሰባ ይህን ያህል ትኩረት የሳበው ለምንድን ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ስለ ኢየሱስ የልጅነት ሕይወትና የዘር ሐረግ የሚናገሩት የማቴዎስና የሉቃስ ዘገባዎች የሚለያዩት ለምንድን ነው?