በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2017

ይህ እትም ከጥር 29 እስከ የካቲት 25, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

“በትንሣኤ እንደሚነሳ አውቃለሁ”

ወደፊት የሚከናወን ትንሣኤ እንዳለ መተማመን የምንችለው ለምንድን ነው?

“በአምላክ ተስፋ አደርጋለሁ”

የትንሣኤ ተስፋ ክርስቲያኖች ከሚያምኑባቸው መሠረታዊ ትምህርቶች ዋነኛው ነው የምንለው ለምንድን ነው?

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል ምን ያህሉን መመለስ እንደምትችል እስቲ ተመልከት።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በጥንቷ እስራኤል በመሲሑ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚካተቱት የብኩርና መብት ያላቸው ሰዎች ብቻ ነበሩ?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ክርስቲያን ባለትዳሮች ሉፕ (IUD) የተባለውን የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ከቅዱሳን መጻሕፍት አንጻር ተቀባይነት ያለው አማራጭ እንደሆነ አድርገው ሊመለከቱት ይችላሉ?

ወላጆች—“ለመዳን የሚያበቃ ጥበብ” እንዲያገኙ ልጆቻችሁን እርዷቸው

በርካታ ክርስቲያን ወላጆች፣ ልጆቻቸው ራሳቸውን ለመወሰንና ለመጠመቅ እንደሚፈልጉ ሲገልጹ ስጋት ያድርባቸዋል። ታዲያ ልጆቻቸው ለመዳን እንዲበቁ መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው?

ወጣቶች—“የራሳችሁን መዳን ከፍጻሜ ለማድረስ ተግታችሁ ሥሩ”

ጥምቀት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ውሳኔ ነው፤ ሆኖም አንድ ወጣት ይህን እርምጃ ከመውሰድ ወደኋላ ማለት አይገባውም።

የሕይወት ታሪክ

ሁሉን ነገር ትቶ ጌታን መከተል

ፌሊክስ ፋሃርዶ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ለመሆን የወሰነው ገና የ16 ዓመት ወጣት እያለ ነበር። ይህን ውሳኔ ካደረገ ከ70 የሚበልጡ ዓመታት ቢያልፉም፣ ጌታ በመራው መንገድ ሁሉ እሱን በመከተሉ ምንም የሚቆጨው ነገር የለም።

የ2017 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ይህ ዝርዝር በ2017 መጠበቂያ ግንብ ላይ የወጡ ርዕሶችን ለማግኘት ይረዳሃል።