በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2017

ይህ እትም ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 24, 2017 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ቱርክ

በ2014 በቱርክ ልዩ የስብከት ዘመቻ ተካሂዶ ነበር። ይህ ዘመቻ የተዘጋጀው ለምንድን ነው? ምንስ ውጤት ተገኘ?

እውነተኛ የሆነውን ሀብት መፈለግ

ቁሳዊ ሀብትህን ከይሖዋ ጋር ያለህን ዝምድና ለማጠናከር ልትጠቀምበት የምትችለው እንዴት ነው?

”ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ”

የሚወደውን ሰው በሞት ያጣ ግለሰብ መጽናናት የሚችለው እንዴት ነው? እንዲህ ያለን ሰው ለመርዳት ምን ማድረግ ትችላለህ?

“ያህን አወድሱ!”—ለምን?

መዝሙር 147 ፈጣሪያችንን ለማድነቅና ለማመስገን የሚያነሳሱ በርካታ ምክንያቶች እንዳሉ ያስታውሰናል።

“ዕቅድህን . . . ሁሉ ያሳካልህ”

ወጣቶች ሕይወታቸውን በየትኛው አቅጣጫ መምራት እንደሚፈልጉ ዕቅድ ማውጣት ይኖርባቸዋል። እንዲህ ያለ ውሳኔ ማድረግ ሊያስፈራ ይችላል። ሆኖም ይሖዋ የእሱን መመሪያ የሚፈልጉትን ሁሉ ይባርካቸዋል

አእምሮህን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል አሸናፊ መሆን

ሰይጣን እኛን ለማጥቃት ፕሮፓጋንዳ እየሰነዘረ ነው። ይህን ፕሮፖጋንዳ መቋቋም የምትችለው እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

አንድ ክርስቲያን፣ ሌሎች ከሚያደርሱበት ጥቃት ራሱን ለመከላከል ሲል እንደ ሽጉጥ ወይም ጠመንጃ ያለ የጦር መሣሪያ መያዙ ተገቢ ነው?