በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ግንቦት 2016

ይህ እትም ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 31, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

አለመግባባቶችን በፍቅር መፍታት

ግብህ ምን ሊሆን ይገባል? ያስቀየመህን ሰው ተከራክሮ መርታት ወይም ጥፋቱን አምኖ እንዲቀበል ማድረግ ወይስ ሌላ?

“ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ”

ለአራት ጥያቄዎች የሚሰጠው መልስ በዛሬው ጊዜ የኢየሱስን ትንቢት እየፈጸሙ ያሉት እነማን እንደሆኑ ያሳያል።

ውሳኔ የምታደርጉት እንዴት ነው?

ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ ያልተሰጠባቸው ሁኔታዎች ሲያጋጥሙህ ምን ማድረግ ይኖርብሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ አሁንም ሕይወትህን እየለወጠው ነው?

አንድ ሰው ተጠምቆ የይሖዋ ምሥክር ለመሆን ሲል ቁማር መጫወት፣ ማጨስ፣ መስከርና ዕፅ መውሰድ አቆመ፤ ሌሎች ለውጦችን ማድረግ ግን ይበልጥ ከብዶታል።

ከይሖዋ ዝግጅቶች ሙሉ በሙሉ ተጠቀሙ

ከአንዳንድ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እንዳንጠቀም እንቅፋት የሚሆንብን ምን ዓይነት አስተሳሰብ ሊሆን ይችላል?

ከታሪክ ማኅደራችን

“ሥራው በኃላፊነት ለተሰጣቸው ሁሉ”

በ1919 ከተካሄደ ትልቅ ስብሰባ በኋላ በዓለም ዙሪያ ለውጥ ያመጣ ሥራ ተጀመረ።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ክርስቲያኖች ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት ተገቢ መሆን አለመሆኑን ለመወሰን ምን ሊረዳቸው ይችላል? አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ማስታወቂያ ሲነገር ጉባኤው ደስታውን መግለጽ የሚችለው እንዴት ነው? በኢየሩሳሌም በሚገኘው የቤተዛታ የውኃ ገንዳ ውስጥ ያለውን ‘ውኃ እንዲናወጥ’ የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል?