በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2017

ይህ እትም ከግንቦት 29 እስከ ሐምሌ 2, 2017 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

“ስእለትህን ፈጽም”

ስእለት ምንድን ነው? ቅዱሳን መጻሕፍት ለአምላክ ስእለት ስለመሳል ምን ይላሉ?

የአምላክ መንግሥት ሲመጣ የትኞቹ ነገሮች ይወገዳሉ?

መጽሐፍ ቅዱስ ‘ዓለም ያልፋል’ ይላል። ይሁንና ‘ያልፋል’ የተባለው “ዓለም” የትኞቹን ነገሮች ያካትታል?

የሕይወት ታሪክ

የክርስቶስ ወታደር ለመሆን ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ

ዲሚትሪየስ ሳራስ የጦር መሣሪያ ታጥቆ ለመዋጋት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ታስሮ ነበር። በዚህም ምክንያት በጣም ከባድ መከራ ቢደርስበትም አምላክን ማወደሱን ቀጥሏል።

“የምድር ሁሉ ዳኛ” ምንጊዜም ትክክል የሆነውን ነገር ያደርጋል

አምላክ ፍትሕ ሊያጓድል አይችልም የምንለው ለምንድን ነው? በዛሬው ጊዜ ያሉ ክርስቲያኖች ይህን ማወቃቸው የሚጠቅማቸው እንዴት ነው?

ስለ ፍትሕ የይሖዋ ዓይነት አመለካከት አለህ?

ስለ ፍትሕ የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ማዳበር እንድንችል ትሑትና ይቅር ለማለት ፈቃደኞች መሆን ይኖርብናል። ለምን?

የምታሳዩት የፈቃደኝነት መንፈስ ለይሖዋ ውዳሴ ያመጣል!

የይሖዋ አገልጋዮች የእሱ ዓላማ እንዲፈጸም የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ምንም ያህል ትንሽ ቢመስልም ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ጥረታቸውን ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል።