በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2016

ይህ እትም ከነሐሴ 29 እስከ መስከረም 25, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋና

የመንግሥቱ ወንጌላውያን ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት አገር ሄደው ለማገልገል የሚመርጡ ወንድሞች በርካታ ተፈታታኝ ሁኔታዎች የሚያጋጥሟቸው ቢሆንም በረከቱም የዚያኑ ያህል ብዙ ነው።

ቁሳዊ ነገሮችን ሳይሆን የአምላክን መንግሥት ፈልጉ

ለቁሳዊ ነገሮች ያለንን ፍላጎት መቆጣጠር ያለብን ለምን እንደሆነ ኢየሱስ አብራርቷል።

‘ምንጊዜም ነቅተን መጠበቅ’ ያለብን ለምንድን ነው?

ካልተጠነቀቅን፣ ሦስት ነገሮች ነቅተን ከመጠበቅ ሊያዘናጉን ይችላሉ።

“አትፍራ። እረዳሃለሁ”

ይሖዋ በአስጨናቂ ጊዜያት ታማኝ ወዳጅ መሆኑን አሳይቷል።

ከአምላክ ለተቀበልነው ጸጋ አመስጋኝ መሆን

ከሰው ልጆች ጋር በተያያዘ የይሖዋ ጸጋ የተገለጸበት ከሁሉ የላቀ መንገድ ምንድን ነው?

ስለ አምላክ ጸጋ የሚገልጸውን ምሥራች አውጁ

‘የመንግሥቱ ምሥራች’ የአምላክን ጸጋ አጉልቶ የሚያሳየው እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በሕዝቅኤል ምዕራፍ 37 ላይ የተገለጹት ሁለቱ በትሮች መያያዛቸው ምን ትርጉም አለው?