በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2017

ይህ እትም ከሚያዝያ 3-30, 2017 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የይሖዋ ዓላማ ይፈጸማል!

አምላክ ከምድርና ከሰው ልጆች ጋር በተያያዘ መጀመሪያ ላይ የነበረው ዓላማ ምንድን ነው? የአምላክ ዓላማ ምን መሰናክል ገጠመው? የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት የአምላክ ዓላማ እንዲፈጸም ትልቅ ሚና ይጫወታል የምንለው ለምንድን ነው?

ቤዛው—ከአባታችን የተገኘ “ፍጹም ገጸ በረከት”

አምላክ ያደረገው ይህ ዝግጅት ግሩም አጋጣሚዎችን የከፈተ ከመሆኑም ሌላ ከአምላክ አገዛዝ ትክክለኛነት ጋር በተያያዘ ለተነሳው ትልቅ ጥያቄ መልስ ይሰጣል።

የሕይወት ታሪክ

የአምላክን ጸጋ በተለያዩ መንገዶች ተመልክተናል

ዳግላስና ሜሪ ገስት በካናዳ አቅኚዎች በነበሩበት ወቅት እንዲሁም በብራዚልና በፖርቱጋል ሚስዮናውያን ሆነው ሲያገለግሉ የአምላክን ጸጋ ተመልክተዋል።

ይሖዋ ሕዝቡን ይመራል

በጥንት ዘመናት ይሖዋ ሕዝቡን ለመምራት በሰዎች ተጠቅሟል። በእነዚህ ሰዎች ተጠቅሞ አመራር ይሰጥ የነበረው ይሖዋ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምን ማስረጃ አለ?

በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው?

ኢየሱስ እስከ ሥርዓቱ መደምደሚያ ድረስ ከተከታዮቹ ጋር እንደሚሆን ቃል ገብቷል። በአሁኑ ጊዜ ያሉትን የአምላክ ሕዝቦች እየመራቸው ያለው እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሐዋርያው ጳውሎስ አምላክ “ልትሸከሙት ከምትችሉት በላይ ፈተና እንዲደርስባችሁ አይፈቅድም” በማለት ጽፏል። ይህ ሲባል፣ አምላክ ልንሸከም የምንችለው ፈተና ምን ያህል እንደሆነ አስቀድሞ በመገምገም ምን ዓይነት ፈተናዎች እንደሚደርሱብን ይወስናል ማለት ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

“በጣም አስቸጋሪ ወይም በጣም ረጅም የሆነ መንገድ የለም”

በ1920ዎቹ መገባደጃና በ1930ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ የነበሩ ቀናተኛ አቅኚዎች የአምላክን መንግሥት ምሥራች በአውስትራሊያ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ለማዳረስ በትጋት ሠርተዋል።