በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2016

ይህ እትም ከሚያዝያ 4 እስከ ግንቦት 1, 2016 የሚጠኑ ርዕሶችን ይዟል።

የሕይወት ታሪክ

ይሖዋ በአገልግሎቱ ውጤታማ እንድሆን ረድቶኛል

ኮርዊን ሮቢሰን፣ በዩናይትድ ስቴትስ ቤቴል ያሳለፋቸውን ከስልሳ የሚበልጡ ዓመታት ጨምሮ ለ73 ዓመታት አምላክን በታማኝነት አገልግሏል።

ይሖዋ “ወዳጄ” በማለት ጠርቶታል

የአምላክ ወዳጅ መሆን ትፈልጋለህ? ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ከአብርሃም ተሞክሮ ተማር።

ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ያላቸውን ምሰሉ

ሩት፣ ሕዝቅያስና ማርያም ከአምላክ ጋር ጠንካራ ወዳጅነት ሊኖራቸው የቻለው እንዴት ነው?

ይሖዋን በደስታ ማገልገላችሁን ቀጥሉ

በሦስት ጠቃሚ መሠረታዊ ሥርዓቶች ላይ ማሰላሰልህ ይሖዋን በደስታ ማገልገልህን ለመቀጠል ይረዳሃል።

ለይሖዋ ታማኞች ሁኑ

የዮናታን ምሳሌ በአራት ተፈታታኝ ሁኔታዎች ሥር ለይሖዋ ታማኞች ለመሆን ይረዳናል።

ከይሖዋ ታማኝ አገልጋዮች ትምህርት ማግኘት

ዳዊት፣ ዮናታን፣ ናታን እና ኩሲ ከማንም በላይ ለይሖዋ ታማኝ መሆናቸውን ያሳዩት እንዴት ነው?

ከታሪክ ማኅደራችን

ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና

ከ1936 እስከ 1941 ባለው ጊዜ ውስጥ “የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የድምፅ መኪና” በብራዚል የሚገኙት ጥቂት አስፋፊዎች የመንግሥቱን መልእክት በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ማዳረስ እንዲችሉ ረድቷቸዋል።