በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ኅዳር 2016

ይህ እትም ከታኅሣሥ26, 2016 እስከ ጥር29, 2017 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ትልቅ ትርጉም ያላቸው ቃላት!

ኢየሱስ የተጠቀመበት አክብሮትን የሚያሳይ አጠራር የትኛው ነው?

“በየዕለቱ እርስ በርሳችሁ ተበረታቱ”

ማበረታቻ መስጠት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይሖዋ፣ ኢየሱስና ሐዋርያው ጳውሎስ የተዉት ምሳሌ ማበረታቻ ስለ መስጠት ምን ያስተምረናል? ውጤታማ የሆነ ማበረታቻ መስጠት የምንችለውስ እንዴት ነው?

ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት

ይሖዋ ወደር የሌለው አደራጅ ነው። ታዲያ አገልጋዮቹም የተደራጁ እንደሚሆኑ መጠበቁ ምክንያታዊ አይደለም?

የይሖዋን መጽሐፍ ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ?

የአምላክ ሕዝቦች በቃሉ ውስጥ የሚገኘውን ምክር ተግባራዊ ለማድረግ ሲሞክሩና ድርጅቱን በታማኝነት ሲደግፉ አስደሳች በረከቶችን ያገኛሉ።

‘ሥራው ታላቅ ነው’

ይህን ሥራ የመደገፍ ውድ መብት አለህ።

ከጨለማ ወደ ብርሃን መጠራት

የአምላክ ሕዝቦች በሁለተኛው መቶ ዘመን ዓ.ም. ጨለማ ውስጥ የገቡት እንዴት ነው? የብርሃን ጭላንጭል ማየት የጀመሩትስ እንዴትና መቼ ነው?

ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ

የአምላክ ሕዝቦች ከባቢሎን ምርኮ ሙሉ በሙሉ ነፃ የወጡት መቼ ነው?

“በብሪታንያ የምትገኙ የመንግሥቱ አስፋፊዎች—ንቁ!”

በብሪታንያ ውስጥ ለአሥር ዓመታት ያህል በመንግሥቱ አስፋፊዎች ቁጥር ላይ ያን ያህል ጎልቶ የሚታይ እድገት አልነበረም! በመጨረሻ ይህ ሁኔታ ሊቀየር የቻለው እንዴት ነው?