በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2016 | ኢየሱስ የተሠቃየውና የሞተው ለምንድን ነው

አንድ ሰው ከ2,000 ዓመታት በፊት መሞቱ ለአንተ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ታሪኩ እውነት ነው?

ስለ ኢየሱስ የሚናገሩት የወንጌል ዘገባዎች እውነት እንደሆኑ እንዴት እናውቃለን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ የተሠቃየውና የሞተው ለምንድን ነው?

የኢየሱስ ሞት አንተን የሚጠቅምህ እንዴት ነው?

ክርስቲያኖች በቅዱስ ስፍራዎች ማምለክ ይኖርባቸዋል?

በርካታ የዓለም ዋና ዋና ሃይማኖቶች ቅዱስ ስፍራዎች አሏቸው። በእነዚህ ቦታዎች ላይ አምልኮ ማቅረብ የተሻለ ጥቅም የሚያስገኝ ይመስልሃል?

ቅድመ ማስጠንቀቂያ መስማት ሕይወትህን ያተርፍልሃል!

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ትንቢቶች ከፊታችን አደጋ እያንዣበበ እንዳለ የሚያሳዩ ግልጽ ምልክቶችን ይዘዋል። ታዲያ ምን እርምጃ ትወስዳለህ?

በምዕራፍና በቁጥር መጽሐፍ ቅዱስን የከፋፈለው ማን ነው?

በቁጥር መከፋፈሉ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ የሆነው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

ዲያብሎስን ልትፈራው ይገባል?

በተጨማሪም . . .

ኢየሱስ የሞተው በመስቀል ላይ ነው?

በርካታ ሰዎች፣ መስቀል ዋነኛው የክርስትና መለያ ምልክት እንደሆነ ይሰማቸዋል። ታዲያ መስቀልን ለአምልኮ ልንጠቀምበት ይገባል?