በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 6 2016 | ስለ መንፈሳዊው ዓለም የሚገልጹ ራእዮች

የማይታየውን ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በመንፈሳዊው ዓለም ስለሚኖሩ አካላት የሚነሱ ጥያቄዎች

አስተማማኝ መልስ ማግኘት ይቻላል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በሰማይ ስለሚኖሩት አካላት የሚገልጹ ራእዮች

ቅዱሳን መጻሕፍት ስለ ይሖዋ አምላክ፣ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስና ስለ ታማኝ መላእክት ምን ይገልጻሉ?

ከሰማይ ወፎች የምናገኘው ትምህርት

የአእዋፍ ዝርያዎች የአምላክን የፍጥረት ሥራ እንድናደንቅ ከማድረግ ባሻገር ይበልጥ አስፈላጊ የሆነውን ነገር ቆም ብለን እንድናስብ ያደርጉናል።

ለፌቭር ዴታፕለ—ተራው ሕዝብ የአምላክን ቃል እንዲያውቅ ይፈልግ ነበር

ተቃውሞ ቢኖርበትም ዓላማውን ሊያሳካ የቻለው እንዴት ነው?

የሕይወት ታሪክ

እጅ ባይኖረኝም እውነትን አጥብቄ ይዣለሁ

ከባድ የአካል ጉዳት ያጋጠመው አንድ ወጣት በፈጣሪ እንዲያምን የሚያደርገው ምክንያት አገኘ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

አምላክ ጸሎትህን ይሰማል? ደግሞስ መልስ ይሰጣል?

በተጨማሪም . . .

አምላክ ዲያብሎስን የፈጠረው እኛን እንዲፈትነን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው መልስ አሳማኝና የሚያጽናና ነው።