በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 4 2017 | ሕይወትንና ሞትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ምን ይመስልሃል?

አምላክ የሰው ልጆችን የፈጠረው የተወሰነ ጊዜ ኖረው እንዲሞቱ አስቦ ነው? መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “[አምላክ] እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት አይኖርም።”ራእይ 21:4

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን እንደሚል ያብራራል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከሞት በኋላ ሕይወት አለ?

ስንሞት ምን እንሆናለን? ለሚለው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ በጣም የተለያየ ነው። ታዲያ ለዚህ ጥያቄ አስተማማኝ የሆነ መልስ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን ይላል?

ከሞትን በኋላ ከእኛ ተለይታ በሕይወት መኖሯን የምትቀጥል ነገር አለች? የማትሞት ነፍስ በውስጣችን አለች? ሙታን የት ናቸው?

የቤተሰባችን አባል የማይድን በሽታ ሲይዘው

የቤተሰብ አባላት የማይድን በሽታ የያዘውን ሰው ለማጽናናትና ለመንከባከብ ምን ማድረግ ይችላሉ? በሽተኛውን በሚያስታምሙበት ወቅት የሚሰሟቸውን የተለያዩ ስሜቶች መቋቋም የሚችሉት እንዴት ነው?

ኤሊያስ ሁተ እና በዕብራይስጥ ያዘጋጃቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች

በ16ኛው መቶ ዘመን የኖረ ኤሊያስ ሁተ የተባለ ምሁር በጣም ጠቃሚ የሆኑ ሁለት የዕብራይስጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን አዘጋጀ።

አነስተኛዋ የዕብራይስጥ ፊደል ምን ታረጋግጣለች?

ኢየሱስ አነስተኛ ስለሆነችው የዕብራይስጥ ፊደል ከተናገረው ሐሳብ ምን እንማራለን?

ምድር ገነት ትሆናለች የሚለው ሐሳብ ቅዠት ነው?

ስለጠፋችው ምድራዊ ገነት የሚገልጸው ታሪክ ባለፉት ዘመናት ሁሉ የሰው ልጆችን ትኩረት የሳበ ጉዳይ ነበር። ምድር ዳግመኛ ገነት የምትሆንበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

ጭንቀት የሕይወታችን ክፍል እንደሆነ አድርገው የሚያስቡ ሰዎች አሉ።ከጭንቀት የምንገላገልበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

በተጨማሪም . . .

ሰዎች የሚሞቱት ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠው መልስ አጽናኝ ከመሆኑም በላይ ተስፋ ሰጪ ነው።