በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2017 | ከሁሉ የላቀውን የአምላክ ስጦታ ትቀበላለህ?

ምን ይመስልሃል?

አምላክ ከሰጠን ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠው ስጦታ የትኛው ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ “አምላክ ዓለምን እጅግ ከመውደዱ የተነሳ . . . አንድያ ልጁን ሰጥቷል” ይላል።—ዮሐንስ 3:16

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም አምላክ፣ ኢየሱስ ወደ ምድር እንዲመጣና ለእኛ ሲል እንዲሞት ያደረገው ለምን እንደሆነ እንዲሁም ለዚህ ስጦታ ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ወደር የሌለው ስጦታ

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ለተቀባዩ የዘላለም ሕይወት ስለሚያስገኝ በዋጋ ሊተመን የማይችል አንድ ስጦታ ይናገራል። ከዚህ የሚበልጥ ስጦታ ሊኖር ይችላል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከሁሉ የላቀው የአምላክ ስጦታ—ውድ የሆነበት ምክንያት

አንድን ስጦታ በጣም ውድ የሚያደርገው ምንድን ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ ማወቃችን ለቤዛው ያለንን አድናቆት ይጨምርልናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ከሁሉ ለላቀው የአምላክ ስጦታ ያለህን አድናቆት ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

ክርስቶስ ያለው ፍቅር ምን እንድናደርግ ግድ ይለናል?

ሳያገቡ መኖር ከክርስቲያን አገልጋዮች የሚጠበቅ ብቃት ነው?

አንዳንድ ሃይማኖቶች፣ መሪዎቻቸውና ቀሳውስቶቻቸው ሳያገቡ መኖር እንዳለባቸው ያስተምራሉ። ይሁንና መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላል?

ከባርነት ነፃ መውጣት—ጥንትና ዛሬ

በጥንት ዘመን የአምላክ ሕዝቦች ከባርነት ነፃ ወጥተዋል። የሚያሳዝነው ግን በዛሬው ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በባርነት ቀንበር ሥር እየማቀቁ ነው።

መስጠት የሚያስገኛቸው ጥቅሞች

መስጠት ለራስህም ሆነ ለሌሎች ጥቅም ያስገኛል። የትብብርና የወዳጅነት መንፈስ እንዲሰፍን ያደርጋል። በመስጠት ደስታ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

መጽሐፍ ቅዱስ “በመጨረሻዎቹ ቀናት ለመቋቋም የሚያስቸግር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን እንደሚመጣ” ይናገራል። በእርግጥ የምንኖረው በመጨረሻዎቹ ቀናት ውስጥ ነው?

በተጨማሪም . . .

የኢየሱስ መሥዋዕት “ለብዙዎች ቤዛ” የሆነው እንዴት ነው?

ቤዛው ከኃጢአት ነፃ የሚያወጣው እንዴት ነው?