በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት | መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም

 ጥያቄ 20

ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሻለ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስህን በምታነብበት ጊዜ ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ሞክር፦

ይህ ዘገባ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

ዘገባው ከመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ጋር ምን ተዛማጅነት አለው?

ምክሩን በሕይወቴ ተግባራዊ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ይህን ጥቅስ ሌሎችን ለመርዳት ልጠቀምበት የምችለው እንዴት ነው?

“ቃልህ ለእግሬ መብራት፣ ለመንገዴም ብርሃን ነው።”

መዝሙር 119:105