በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት | መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም

የነህምያ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • ነህምያ ስለ ኢየሩሳሌም የሰማው ወሬ (1-3)

  • ነህምያ ያቀረበው ጸሎት (4-11)

 • 2

  • ነህምያ ወደ ኢየሩሳሌም ተላከ (1-10)

  • ነህምያ የኢየሩሳሌምን ቅጥሮች ተዘዋውሮ ተመለከተ (11-20)

 • 3

  • ቅጥሩን መልሶ መገንባት (1-32)

 • 4

  • ተቃውሞ ቢኖርም ሥራው ወደፊት ገፋ (1-14)

  • ሠራተኞቹ የጦር መሣሪያ ታጥቀው የግንባታ ሥራውን ማከናወን ቀጠሉ (15-23)

 •   5

  • ነህምያ ወንድሞቻቸውን መበዝበዛቸውን እንዲያቆሙ አደረገ (1-13)

  • ነህምያ የራስን ጥቅም መሥዋዕት የማድረግ መንፈስ አሳየ (14-19)

 • 6

  • በግንባታ ሥራው ላይ የተነሳው ተቃውሞ ቀጠለ (1-14)

  • ቅጥሩ በ52 ቀናት ውስጥ ተሠርቶ ተጠናቀቀ (15-19)

 • 7

  • የከተማዋ መዝጊያዎችና በር ጠባቂዎቹ (1-4)

  • ከግዞት የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር (5-69)

   • የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች (46-56)

   • የሰለሞን አገልጋዮች ወንዶች ልጆች (57-60)

  • ለሥራው የተደረገ መዋጮ (70-73)

 • 8

  • ሕጉ ለሕዝቡ ተነበበ፤ እንዲሁም ተብራራ (1-12)

  • የዳስ በዓል ተከበረ (13-18)

 •  9

  • ሕዝቡ ኃጢአቱን ተናዘዘ (1-38)

   • ይሖዋ ይቅር ባይ አምላክ ነው (17)

 • 10

  • ሕዝቡ ሕጉን ለመጠበቅ ተስማማ (1-39)

   • “የአምላካችንን ቤት ቸል አንልም” (39)

 • 11

  • እስራኤላውያን ዳግመኛ በኢየሩሳሌም መኖር ጀመሩ (1-36)

 • 12

  • ካህናቱና ሌዋውያኑ (1-26)

  • ቅጥሩ ተመረቀ (27-43)

  • ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚሰጠው ድጋፍ (44-47)

 • 13

  • ነህምያ ያካሄደው ተጨማሪ ተሃድሶ (1-31)

   • አንድ አሥረኛውን አስገቡ (10-13)

   • ሰንበትን አታርክሱ (15-22)

   • ባዕዳን ሴቶችን በማግባታቸው ተወገዙ (23-28)