በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?

በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው?

ከየት ይመስልሃል?

  • ከሳይንስ?

  • ከሃይማኖት መሪዎች?

  • ወይስ ከመጽሐፍ ቅዱስ?

 አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ አምላክን እንዲህ ብሎት ነበር

“ማስተዋልን ስጠኝ። ቃልህ በሙሉ እውነት ነው።”መዝሙር 119:144, 160 አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ሰዎች ለሚያነሱት ጥያቄ መልስ ይሰጣል።

አንተስ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ?

jw.org በዚህ ረገድ ሊረዳህ ይችላል።

አንብብ—ኢንተርኔት ላይ የወጡ

 አንተን ይበልጥ የሚያሳስብህ የትኛው ጥያቄ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ jw.org/am ላይ ተመልከት።

(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው የሚለውን ክፈት)