በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሲሆን የተለያየ ዘር፣ ባሕልና አስተዳደግ ያላቸው ሰዎች ናቸው። እነዚህን ሰዎች አንድ ያደረጋቸው ምንድን ነው?

የአምላክ ፈቃድ ምንድን ነው?

አምላክ የእሱ ፈቃድ በመላው ምድር ላይ እንዲታወቅ ይፈልጋል። የእሱ ፈቃድ ምንድን ነው? በዛሬው ጊዜ ፈቃዱን ለሰዎች እያስተማሩ ያሉትስ እነማን ናቸው?

የይሖዋ ምሥክሮች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

ስንት የይሖዋ ምሥክሮችን ታውቃለህ? ስለ እኛ በእርግጠኝነት የምታውቀው ምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን የምንጠራው ለምንድን ነው?

በዚህ ስም ለመጠራት የመረጥነው ለምንድን ነው? ሦስት ምክንያቶችን አንብብ።

የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ዳግመኛ የተገለጠው እንዴት ነው?

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዳለን እርግጠኞች የሆንነው ለምንድን ነው?

አዲስ ዓለም ትርጉም የተባለውን መጽሐፍ ቅዱስ ያዘጋጀነው ለምንድን ነው?

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ከክርስቲያናዊ ስብሰባዎቻችን ምን ጥቅም ታገኛለህ?

መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናትና እርስ በርስ ለመበረታታት እንሰበሰባለን። አንተም በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል!

ከክርስቲያን ባልንጀሮቻችን ጋር መቀራረባችን የሚጠቅመን እንዴት ነው?

የአምላክ ቃል፣ ክርስቲያኖች እንዲቀራረቡ ያበረታታል። እንዲህ ያለው መቀራረብ ምን ጥቅም አለው?

ስብሰባዎቻችን ምን ይመስላሉ?

ስብሰባዎቻችን ምን እንደሚመስሉ ማወቅ ትፈልጋለህ? በዚያ በሚሰጠው ግሩም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት እንደምትደሰት እርግጠኞች ነን።

ስብሰባ ስንሄድ ለአለባበሳችን ልዩ ትኩረት የምንሰጠው ለምንድን ነው?

የምንለብሰው ልብስ ዓይነት አምላክን ያሳስበዋል? ከአለባበስና ከአጋጌጥ ጋር በተያያዘ የምንከተላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች የትኞቹ እንደሆኑ ተመልከት።

ለስብሰባዎች ጥሩ አድርገን መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው?

ከስብሰባዎች በሚገባ መጠቀም ከፈለግህ አስቀድመህ ዝግጅት አድርግ።

የቤተሰብ አምልኮ ምንድን ነው?

ይህ ዝግጅት ወደ አምላክ ለመቅረብና ከቤተሰብህ ጋር ያለህን ዝምድና ለማጠናከር የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በትላልቅ ስብሰባዎች ላይ የምንገኘው ለምንድን ነው?

በዓመት ሦስት ጊዜ አንድ ላይ የምንሰበሰብበት ለየት ያለ ፕሮግራም አለን። እነዚህ ስብሰባዎች የሚጠቅሙህ እንዴት ነው?

የመንግሥቱን ምሥራች የምንሰብከው እንዴት ነው?

ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ወቅት የተወውን ምሳሌ እንከተላለን። ኢየሱስ ለመስበክ ከተጠቀመባቸው ዘዴዎች መካከል አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው?

አቅኚነት ምንድን ነው?

አንዳንድ የይሖዋ ምሥክሮች በወር ውስጥ 30፣ 50 ወይም ከዚያ የበለጠ ሰዓት በስብከቱ ሥራ ላይ ያሳልፋሉ። እንዲህ እንዲያደርጉ የሚያነሳሳቸው ምንድን ነው?

አቅኚዎች ምን ዓይነት የትምህርት አጋጣሚዎች ተከፍተውላቸዋል?

ሙሉ ጊዜያቸውን የመንግሥቱን መልእክት በመስበክ ለሚያሳልፉ አቅኚዎች ምን ዓይነት ሥልጠናዎች ተዘጋጅተዋል?

ሽማግሌዎች ጉባኤውን የሚያገለግሉት እንዴት ነው?

ሽማግሌዎች ጉባኤውን የሚመሩ በመንፈሳዊ የጎለመሱ ወንዶች ናቸው። ሽማግሌዎች ሌሎችን የሚረዱት በምን መንገድ ነው?

የጉባኤ አገልጋዮች ምን ሚና ይጫወታሉ?

የጉባኤ አገልጋዮች በጉባኤ ውስጥ ያሉት ሥራዎች በአግባቡ እንዲከናወኑ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ። የሚያከናውኑት ሥራ ተሰብሳቢዎችን የሚጠቅመው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የወረዳ የበላይ ተመልካቾች የሚጠቅሙን እንዴት ነው?

የወረዳ የበላይ ተመልካቾች ጉባኤዎችን የሚጎበኙት ለምንድን ነው? ከዚህ ጉብኝት ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

አስቸጋሪ ሁኔታ ያጋጠማቸውን ወንድሞቻችንን የምንረዳው እንዴት ነው?

አደጋ ሲከሰት በአደጋው ለተጎዱ ሰዎች ሰብዓዊና መንፈሳዊ እርዳታ ለመስጠት ፈጣን እርምጃ እንወስዳለን። ይህን የምናደርገው እንዴት ነው?

ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው?

ኢየሱስ በተገቢው ጊዜ መንፈሳዊ ምግብ የሚያቀርብ ባሪያ እንደሚሾም ቃል ገብቷል። ይህ ባሪያ ይህን እያደረገ ያለው እንዴት ነው?

በዛሬው ጊዜ የበላይ አካሉ ሥራውን የሚያከናውነው እንዴት ነው?

በመጀመሪያው መቶ ዘመን የተወሰኑ ሽማግሌዎችና ሐዋርያት የክርስቲያን ጉባኤ የበላይ አካል ሆነው አገልግለዋል። በዛሬው ጊዜስ?

ቤቴል ምንድን ነው?

ቤቴል በጣም አስፈላጊ የሆነ ሥራ የሚከናወንበት ልዩ ቦታ ነው። በዚያ የሚሠሩት እነማን እንደሆኑ ማወቅ ትፈልጋለህ?

በቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ምን ዓይነት ሥራ ይከናወናል?

እንግዶች ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንን መጎብኘት ይችላሉ። አንተም ተጋብዘሃል!

ጽሑፎቻችን የሚዘጋጁትና የሚተረጎሙት እንዴት ነው?

ጽሑፎቻችን ከ750 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይገኛሉ። እንዲህ ያለ ጥረት የምናደርገው ለምንድን ነው?

በዓለም ዙሪያ ለምናከናውነው ሥራ የሚያስፈልገውን ገንዘብ የምናገኘው እንዴት ነው?

ከመዋጮ ጋር በተያያዘ ድርጅታችንን ከሌሎች ሃይማኖቶች ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

የመንግሥት አዳራሾችን የምንሠራው ለምንድን ነው? የሚገነቡትስ እንዴት ነው?

ለአምልኮ የምንሰበሰብበትን ቦታ የመንግሥት አዳራሽ ብለን የምንጠራው ለምንድን ነው? ቀለል ባለ መንገድ የተሠሩት እነዚህ አዳራሾች ጉባኤዎቻችንን የሚጠቅሙት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የመንግሥት አዳራሻችንን በመንከባከብ ረገድ አስተዋጽኦ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

ንጹሕና በሥርዓት የተያዘ የመንግሥት አዳራሽ ለአምላክ ክብር ያመጣል። የመንግሥት አዳራሹን ንጽሕና ለመጠበቅ ምን ዝግጅት ተደርጓል?

ከመንግሥት አዳራሹ ቤተ መጻሕፍት ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለህን እውቀት ለማሳደግ ምርምር ማድረግ ትፈልጋለህ? በመንግሥት አዳራሹ ውስጥ ያለውን ቤተ መጻሕፍት ተጠቀም!

በድረ ገጻችን ላይ ምን መረጃ ማግኘት ይቻላል?

ስለ እኛ ይበልጥ ማወቅና ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችህ መልስ ማግኘት ትችላለህ።

አንተስ የይሖዋን ፈቃድ ታደርጋለህ?

ይሖዋ አምላክ ይወድሃል። አንተስ በዕለት ተዕለት ሕይወትህ የእሱን ፈቃድ ማድረግ እንደምትፈልግ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?