በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

2017-2018 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
  1. መልካም ሥራ መሥራት ቀላል ያልሆነው ለምንድን ነው? (1 ጴጥ. 5:8፤ ሮም 12:2፤ 7:21-25)

  2. ለሥጋ ብሎ መዝራት ሲባል ምን ማለት ነው? እንዲህ ከማድረግ መቆጠብ የምንችለውስ እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)

  3. ‘መልካም ማድረግ’ ያለብን ለማን ነው? (ገላ. 6:10)

  4. ለመንፈስ ብለን መዝራት የምንችለው እንዴት ነው? (ገላ. 6:8)

  5. ካልታከትን ምን በረከቶችን እናጭዳለን? (ገላ. 6:9)