በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

2017-2018 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የቅርንጫፍ ቢሮ ተወካይ የሚገኝበት

ተስፋ ሳትቆርጡ የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ!

ተስፋ ሳትቆርጡ የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ!

 ጠዋት

 • 3:40 ሙዚቃ

 • 3:50 መዝሙር ቁ. 17 እና ጸሎት

 • 4:00 የክርስቶስ ሕግ ምንድን ነው?

 • 4:15 ሰዎች በማያዩን ጊዜም የክርስቶስን ሕግ መፈጸም

 • 4:30 በመስክ አገልግሎት ላይ የክርስቶስን ሕግ መፈጸም

 • 4:55 መዝሙር ቁ. 70 እና ማስታወቂያዎች

 • 5:05 የክርስቶስ ሕግ የላቀ የሆነው በምን መንገድ ነው?

 • 5:35 የጥምቀት ንግግር

 • 6:05 መዝሙር ቁ. 51

ከሰዓት በኋላ

 • 7:20 ሙዚቃ

 • 7:30 መዝሙር ቁ. 76

 • 7:35 ተሞክሮዎች

 • 7:45 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ

 • 8:15 በቤተሰብ ውስጥ የክርስቶስን ሕግ መፈጸም

 • 8:30 በትምህርት ቤት የክርስቶስን ሕግ መፈጸም

 • 8:45 መዝሙር ቁ. 35 እና ማስታወቂያዎች

 • 8:55 ኢየሱስ እንደወደዳችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ

 • 9:55 መዝሙር ቁ. 13 እና ጸሎት